የሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ኮምፒውተር ተዛማች ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

hibret-bank-done-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Disposal Sale
 • Posted Date : 03/21/2021
 • Phone Number : 0114655222
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/12/2021

Description

የጨረታ ማሰታወቂያ ቁጥር 021/2013

የሕብረት ባንክ አ.ማ. አይነታቸው እና ብዛታቸው ከዚህ በታች የተመለከቱትን ያገለገሉ ኮምፒውተር ተዛማች ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /office Equipment/ እና የቢሮ ዕቃዎች /Furniture/ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 1. ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች

ተ.ቁ

የዕቃዎች ዝርዝር

ብዛት

ነጠላ የጨረታ ዋጋ ተ.እ.ታ ሳይጨምር

ጠቅላላ ጨረታ ዋጋ ተ.እ.ታ ሳይጨምር

ተጫራቾች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ የገንዘብ መጠን /በብር/

 

1

DEKTOP computer

227

139.15

38,544.55

3854.45

 

26

916.18

23,820.65

2382.07

 

2

Laptop Computer

 6

169.80

1,018.80

101.88

 

3

Projector

 2

202.11

404.22

40.42

 

4

Web Cab

 2

263.16

526.32

52.63

 

5

Heavy Duty Laser Jet Printer

 1

311.70

311.70

31.17

 

6

Laser Jet Printer

 51

150.40

7,670.64

767.06

 

7

Epson Printer

 18

65.80

1,184.40

118.44

 

8

Document/Photo Scanner

 74

196.73

14,558.00

1455.80

 

9

Passbook Printer

 164

826.30

135,513.20

13551.32

 

10

8 KVA Ups

 8

722.30

5,778.40

577.84

 

11

5 KVA Ups

 10

3,669.70

36,697.00

3669.70

 

ጠቅላላ

639

 

 

 

 

       II.የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች

 

ተ.ቁ

የዕቃዎች ዝርዝር

ብዛት

ነጠላ የጨረታ ዋጋ ተ.እ.ታ ሳይጨምር

ጠቅላላጨረታ ዋጋ ተ.እ.ታ ሳይጨምር

ተጫራቾች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ የገንዘብ መጠን /በብር/

 

1

Smart 1000 & 1200 VA

12

737.40

8,848.80

884.88

2

Smart 650 & 750 VA

315

14.40

4,536.00

453.60

3

Electrical Type Writer

6

3,474.30

20,845.80

2084.58

4

Fax Machine

16

61.31

980.95

98.10

5

Dollar Detector Machine

53

236.61

12,540.30

1254.03

6

Euro Scanner

30

104.40

3,132.00

313.20

7

Cheque Scanner

16

223.81

3,580.95

358.10

8

Counter Fit Detector

11

4.10

45.10

4.51

9

Zip Drive External

3

0.00

0.00

0.00

10

Metal Body Detector

8

85.38

683.00

68.30

11

Media Player Tep/

2

9.00

18.00

1.80

12

Heater

2

29.00

58.00

5.80

13

Paper shredder

2

19.00

38.00

3.8

14

Heavy Duty Photo Copy Machine

1

867.00

867.00

86.70

15

Normal Photo Copy Machine

8

154.40

1,235.20

123.52

16

Manual Type Writer

26

306.35

7,965.10

796.51

17

Binding Machine

3

35.33

160.00

16.00

18

Coin Counting Machine

1

103.00

103.00

10.30

19

Table Fan

8

3.88

31.00

3.10

20

Out Door Air Conditioner

6

350.67

2,104.00

210.40

21

27u Rack

7

2,145.57

15,019.00

1501.90

22

Cash Iren Box

1

0.00

0.00

0.00

23

Heavy Duty Note Counting Machine

30

1,584.90

47,547.00

4754.70

24

Normal Note Counting Machine

193

347.23

67,015.40

6701.54

25

Multi-Currency Detector

3

3,997.00

11,991.00

1199.10

26

Electrical Calculator

210

11.52

2,419.20

241.92

27

Generator

10

27,804.40

278,044.00

27804.40

28

Col & Hot Water Dispenser

11

50.18

551.95

55.20

29

Electrical Transfer Pump

1

115.00

115.00

11.50

ጠቅላላ

995

 

 

 

III.የቢሮ ዕቃዎች

 

 

ተ.ቁ

የዕቃዎች ዝርዝር

ብዛት

ነጠላ የጨረታ ዋጋ ተ.እ.ታ ሳይጨምር

ጠቅላላጨረታ ዋጋ ተ.እ.ታ ሳይጨምር

ተጫራቾች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ የገንዘብ መጠን /በብር/

 

1

L-Shape Managerial Table

8

814.00

6,512.00

651.20

 

2

Single Pedestal Table

9

533.00

4,797.00

479.70

 

3

Side Table With Slide Door

3

181.17

543.50

54.35

 

4

Customer Writing Standing

4

229.91

919.64

91.96

 

5

Photo Copy Stand

1

608.00

608.00

60.80

 

6

Cash Sorting Table

1

392.00

392.00

39.20

 

7

Type Writer Stand

3

10.33

31.00

3.10

 

8

specimen Signature Card Box

3

244..30

732.95

73.30

 

9

Ledger rolly

1

7.13

7.13

0.71

 

10

Tender Box

2

12.00

24.00

2.40

 

11

Customer Property Box

1

508.00

508.00

50.80

 

12

Managerial Leather Swivel Chair

30

1,044.52

31,335.64

3133..56

 

13

Leather Managerial Guest Chair

7

43.63

305.42

30.54

 

14

Set Managerial Guest Chair

5

128.00

640.00

64.00

 

15

High Back Swivel Chair

3

141.00

423.00

42.30

 

16

Medium Back Swivel Chair

16

348.63

5,578.00

557.80

 

17

Low Back Swivel Chair

12

408.17

4,898.00

489.80

 

18

Secretarial Back Swivel Chair

5

126.20

631.00

63.10

 

19

Teller Stool

15

193.67

2,905.00

290.50

 

20

Three Setter Guest Chair

3

13.67

41.00

4.10

 

21

Ordinary Guest Chair

37

164.80

6,098.00

609.80

 

22

Coat Hanger

9

200.61

1,805.00

180.50

 

23

Filling Cabinet

3

221.67

665.00

66.50

 

24

Small Safe

4

117.69

470.76

47.08

 

25

Medium Safe

1

213.00

213.00

21.30

 

26

Big Safe

1

271.00

271.00

27.10

 

27

Fire Resistance

1

8,640.00

8,640.00

864.00

 

28

ATM Machine

1

0.00

0.00

0.00

 

ጠቅላላ ዋጋ       

189

 

 

 

 

 

ማሳሰቢያ

 1. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ በሚያመቻቸው ጊዜ ከላይ በሰንጠረዡ  በተገለፀው  መሰረት ቃሊቲ ውሃ ልማት አካባቢ ማሜ ስቲል ሚል. ኃ/የተ/የግ/ማህበር ግቢ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ዘወትር ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ  በስራ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 – 6:00 ከሰዓት ከ8:00 – 10:00 ሰዓት በመገኘትና ንብረቶቹን ማየት ይቻላል።
 2. ተጫራቶች ለዕያንዳንዱ ዕቃ የተመለከተውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማቅረብ መወዳደር ይቻላል።
 3. ተጫራቾች የዕቃዎቹን መግዣ በነጠላ ወይም በጥቅል ዋጋ ማቀረብ የሚቻል ሲሆን የሚቀርበው ዋጋ ተ.አ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልፅ ማስፈር አለባቸው
 4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ5 / አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ ይኸንን መፈፀም ባይችል  ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።
 5. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሚክዎር ፕላዛ  ሕንፃ የንብረት አስተዳደር ክፍል በመገኘት  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 4 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
 6. ጨረታው የሚዘጋበት ሚያዚያ 4 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ደግሞ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 9:30 ሰዓት በዋናው መሰሪያ ቤት የቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
 7. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ስልክ ቁጥር 0114-169757 ወይም 0114- 655222 በውስጥ ቁጥር 299 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
 8. ባንኩ ንብረቱንለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ሕብረት ባንክ .

 

 

Send me an email when this category has been updated