የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚሰራው ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውለ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ethiopian-tenders

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 12/31/2020
  • Phone Number : 0118959810
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/08/2021

Description

 

የጨረታ ማስታወቂያ፡-

የጨረታ ቁጥር DCE/JAN/0010/2013

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት እና በስሩ ለሚሰራው የሰላም ማስከበር ህንፃ ግንባታ (20-03B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውለ ከዚህ በታች የሚገኙትን እቃዎች፤

Lot1.  አሸዋ     1795 ሜ.ኪዪብ    

           የግንባታ ድንጋይ     165 ሜ.ኪዪብ                    

          ጠጠር00   597 ሜ.ኪዪብ   

          ጠጠር02           1353 ሜ.ኪዪብ

 

Lot2. Play Wood 122x244x1.8cm ብዛት 120 ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ስለሆነም፡

 

1   ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

2   ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡

3  ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር      በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 07 የስራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ (17-06B) ፕሮጀክት የስታፍ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

4.ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ታህሳስ 30/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው ታህሳስ 30/2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡

6. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የጃንሜዳ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)

  የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ118-95-98-10  ወይም  0118121352

 

Send me an email when this category has been updated

Features:

  • Lot1.   አሸዋ      1795 ሜ.ኪዪብ    
  • የግንባታ ድንጋይ     165 ሜ.ኪዪብ                    
  • ጠጠር00    597 ሜ.ኪዪብ   
  • ጠጠር02        1353 ሜ.ኪዪብ
  • Lot2. Play Wood 122x244x1.8cm ብዛት 120 ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡