የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎች ኪራይ ጨረታ

Defence-Construction-Enterprise-6

Overview

 • Category : Vehicle Rent
 • Posted Date : 03/21/2021
 • Phone Number : 0114403434
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/06/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/TR/21/2021

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጉሊሶ ጮልያ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የምርት ዘመናቸው እ.ኤ.አ 2008 እና ከዛ በላይ የሆኑ 15 (አስራ አምስት) ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አስመልክቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል አስሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

 

No

Description

Qty

1

– 4WD pick-up

– Double cabin

– 4-doors

– Diesel engine

– Air condition

– Seating capacity for 5,or equivalent latest model

– 2008 and above model

 

 

  15

 

 

 1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ  የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በCPO ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለበት
 3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡  
 4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
 5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 28/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 6. ጨረታው መጋቢት 28/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail Address Info@dce-et.com 

የድህረ ገጽ አድራሻ www.dce-et.com

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

 

 

Send me an email when this category has been updated