የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን እና ያገለገሉ ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን ለመሸጥ የተዘጋጀ የሽያጭ ጨረታ

Defence-Construction-Enterprise-8

Overview

 • Category : Disposal Sale
 • Posted Date : 03/21/2021
 • Phone Number : 0114422260
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/13/2021

Description

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን እና ያገለገሉ ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን ለመሸጥ የተዘጋጀ የሽያጭ ጨረታ ቁጥር ንብ/003/2013 ማስታወቂያ

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችንና የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 • ስካንያ ገልባጭ ተሸከርካሪ …………………………….. ብዛት 15
 • ሃዮንዳይ ገልባጭ ተሽከርካሪ ……………………….. ብዛት 09
 • ስታየር ቦቴ ተሽከርካሪ …………………………….. ብዛት 01

ድምር ……………………………………………… 25 (ሃያ አምስት)

 • ቀላል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች
  • ቫይብሬተሮች …………………………………… ብዛት 163
  • የቫይብሬተር ሆዞች ……………………….. ብዛት 22
  • ዎተር ፓምፖች ……………………………… ብዛት 48
  • ፕሌት ኮምፓክተሮች ……………………. ብዛት 33
  • ታምፐር ኮምፓክተሮች ………………… ብዛት 26
  • የእጅ ጃክ ሃመር ……………………………. ብዛት 51
  • የነዳጅ መቅጀ ፓምፕ …………………… ብዛት 14
   • ድምር ……………………………….. 357 (ሦስት መቶ ሃምሳ ሰባት)

 

በሽያጭ ጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት አለባቸው፡፡

 1. በሽያጭ ጨረታው ላይ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ሊወዳደር ይችላል፡፡
 2. የሽያጭ ጨረታውን ሰነድ የማይመለሰ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ላገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎች፣ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ላገለገሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፤ እንዲሁም በሁለቱም ለመጫረት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለድርጅታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ገቢ በማድረግ ከንብረት አስተዳደርና አቅርቦት የሥራ ሂደት ማግኘት ይቻላል፡፡
 3. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ተሽከርካሪዎች/ ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ3፡00 እስከ 10፡30 ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ጊቢ በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
 4. ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪዎቹን/የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን በተናጠል ወይም በጥቅል ለመግዛት መጫረት ይችላል፡፡
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለያንዳንዱ ተሽከርካሪ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ ላገለገሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች (በጥቅል) ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) በድርጅታችን ትክክለኛ ስም “መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ” በሚል አሰርተው CPOውን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር በማያያዝ የጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመክፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
 6. ጨረታው ሚያዝያ 05 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4፡15 (አራት ሰዓት ከሩብ) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ስልክ ቁጥር

 • 011-4-42-22-60
 • 011-4-42-22-70
 • 011-4-42-22-71
 • 011-4-42-22-72
 • E-mail አድራሻ Inf@dce-et.com
 • የድህረ ገፅ አድራሻ dce-et.com
 • ፖ.ሳ.ቁ. 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
 • ወሎ ሠፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

Send me an email when this category has been updated