የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ

Defence-Construction-Enterprise-10

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 03/24/2021
 • E-mail : info@dce-et.com
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/23/2021

Description

የጨረታ ቁጥር DCE/SM/23/2021

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዙ የተለያዩ ዓይነት የ”Water Supply Pipe and Fitting, approved quality RAK, Kaldi and Q-TERM or equivalent PPR Pressure Pipes (PN20), for hot & cold water distribution system to sanitary fixtures. The pipes and fixtures. The pipes and fittings shall conform to BS3505/DIN8062 or equivalent institution and fittings (PN25). The PPR Pipe shall be UV resistant at the exposed areas. Pipe sizes are external” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛጽ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

 1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
 3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ ሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ ካታሎግ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • እንዲሁም በቴክኒካል ሰነድ ማጠቃለያ ሠንጠረዥ ላይ ለሚወዳደሩበት ማቴሪያል የሚያቀርቡት ዕቃ ተመጣጣኝ ወይም (Equivalent) ከሆነ በግልፅ ተለይቶ መቀመጥ ይኖርበታል፡፡
 • ናሙናን በተመለከተ ባቀረቡት ካታሎግ መሰረት እና በዋጋቸው የሚመረጡ ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡ ሲጠየቁ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
 • ሆኖም ከላይ መሟላት እንዳለበት ከተጠቀሱት ነጥቦች አንዱም ቢጐድል ተጫራቹ ቴክኒካል መስፈርቱን እንዳላሟላ ተቆጥሮ ሠነዱ ተመላሽ ይደረግለታል፡፡
 1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዚያ 05 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 2. ጨረታው ሚያዚያ 05 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 3. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ

www.dce-et.com/E-mail Address Info@dce-et.com

Send me an email when this category has been updated