የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቃሊቲ I/II አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-02/03B) የ‘‘Gypsum” ሥራ በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራች ድርጅቶችን ከታች በተገለጸው መጠን እና አይነት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-2

Overview

  • Category : Construction Raw Materials
  • Posted Date : 08/10/2021
  • Phone Number : 0118350773
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/27/2021

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/17-03/02B/35/08/2021

ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቃሊቲ I/II አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-02/03B) የ‘‘Gypsum” ሥራ በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራች ድርጅቶችን ከታች በተገለጸው መጠን እና አይነት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን እንዲሁም ሌሎች ሕጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር ስምንት መሰረት መሆን አለበት፤
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ዘውትር በሥራ ሰዓት እስከ ነሃሴ 21/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  4. ጨረታው በዕለቱ ነሃሴ 21/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡ በዚህም መሰረት ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ከሚገኘው ሃዮንዳይ ሞተርስ ወረድ ብሎ በልዩ ስሙ ጨሬ ሰፈራ የባጃጅ ተራ በሚገኘው ፕሮጀክታችን  ቢሮ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
  5. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Kality One

NO DESCRIPTION UNIT  QTY  U.price
1 Supply & Apply one coats of Gypsum plaster   to internal HCB wall. Price includes exposed concrete beams & columns with edge works and which quality approved with engineer. M2 193,905.69  
2 Supply & Apply one coat of Gypsum plastering for concrete ceiling, stair & landing sofit. M2   62,093.09  

Kality TWO

NO DESCRIPTION UNIT  QTY  U.price
1 Supply & Apply one coats of Gypsum plaster   to internal HCB wall. Price includes exposed concrete beams & columns with edge works and which quality approved with engineer. M2 169,905.69  
2 Supply & Apply one coat of Gypsum plastering for concrete ceiling, stair & landing sofit. M2   54,436.98  

ለበለጠ መረጃ፡-   በስልክ ቁጥር፡- +251118350773

Send me an email when this category has been updated