የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ (17-06B) ፕሮጀክት ስር የተማሪዎች ዶርሚተሪ ህንፃ ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውል PVC-CILLNIG (GOLDEN) & PVC-CORNER LIST እና ለሰላም ማስከበር ፕሮጀክት(20-03B) ስራ አገልግሎት የሚውል PLY-WOOD ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Construction Raw Materials
- Posted Date : 08/31/2021
- Phone Number : 0118121352
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/08/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ፡-
የጨረታ ቁጥር DCE/JAN/012/2013
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ (17-06B) ፕሮጀክት ስር የተማሪዎች ዶርሚተሪ ህንፃ ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውል PVC-CILLNIG (GOLDEN) & PVC-CORNER LIST እና ለሰላም ማስከበር ፕሮጀክት(20-03B) ስራ አገልግሎት የሚውል PLY-WOOD ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡
1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
3 ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ተከታታይ 07 የስራ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ (17-06B) ፕሮጀክት የስታፍ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ካታሎግ ፣ ናሙናና የጥራት ማረጋገጫ (Quality Certificate) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5 ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች የ3ኛ ወገን(Authorization) እና ቴክኒካል ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጳጉሜን 03/2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
7 ጨረታው ጳጉሜን 03/2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
8 ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የጃንሜዳ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)
የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ118-95-98-10 ወይም 0118121352