የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጉሊሶ-ጨልያ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት በግብዓትነት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በተገለፀው የሥራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የባለ 35 ጌጅ እና የባለ 32 ኮርጌትድ ቆርቆሮ እና ሚስማር ዕቃው ግምዣ ቤት (Stock) ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Steels & Aluminium supply & sale
- Posted Date : 09/18/2021
- E-mail : info@dce-et.com
- Phone Number : 0114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/08/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/BM/104/2021
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጉሊሶ-ጨልያ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት በግብዓትነት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በተገለፀው የሥራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የባለ 35 ጌጅ እና የባለ 32 ኮርጌትድ ቆርቆሮ እና ሚስማር ዕቃው ግምዣ ቤት (Stock) ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
No | Description | Item specification | Unit | Qty |
1 | Corrugated iron Sheet | 35 gage | Pcs | 2,278 |
2 | Corrugated iron Sheet | 32 gage | Pcs | 3,292 |
3 | Nail Æ12 | Æ12cm | Kg | 270 |
4 | Nail Æ10 | Æ10cm | Kg | 257 |
5 | Nail Æ8 | Æ8cm | Kg | 306 |
6 | Nail Æ6 | Æ6cm | Kg | 485 |
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ኦርጅናል ወይም የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ኮፒ ካታሎግ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ሞዴል ብቻ ነው፡፡ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታው ለተዘረዘሩት ዕቃዎች ብዛት (Quantity) በሙሉ መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው መስከረም 28/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
www.dce-et.com/Email:info@dce-et.com