የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቃሊቲ I/II አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-02/03B) የ‘‘WATER PROOFING” ሥራ በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራች ድርጅቶችን ከታች በተገለጸው መጠን እና አይነት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-13

Overview

  • Category : House & Building Construction
  • Posted Date : 09/21/2021
  • Phone Number : 0118350773
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/09/2021

Description

በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/17-03/02B/37/09/2021

ድርጅታችን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የቃሊቲ I/II አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-02/03B) የ‘‘WATER PROOFING” ሥራ በዘርፉ የተሰማሩ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራች ድርጅቶችን ከታች በተገለጸው መጠን እና አይነት መሰረት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን እንዲሁም ሌሎች ሕጋዊ ሰነዶችን ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 7.1.2 መሰረት መሆን አለበት፤
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ዘውትር በሥራ ሰዓት እስከ መስከረም 29/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  4. ጨረታው በዕለቱ መስከረም 29/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡ በዚህም መሰረት ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ ከሚገኘው ሃዮንዳይ ሞተርስ ወረድ ብሎ በልዩ ስሙ ጨሬ ሰፈራ የባጃጅ ተራ በሚገኘው ፕሮጀክታችን  ቢሮ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
  5. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

Kality One
NO DESCRIPTION UNIT  QTY
1 Supply & Apply cementious water proofing material for toilet room floors & to a height of 300mm on walls and columns as per the manufacturer’s instruction. The cost shall include cleaning of all dirts, trace of grease, oil and loose particles. The work shall be done on sub contractual bases with the supplier of the material which will give material & construction gurantee to the client. M2 14,080.10
2 Supply & Apply Standard type & thickness not less than 4mm bituminous or equivalent membrane type of water proofing material for all the exterior floor and roof slab parts of the building as per the manufacturer instruction. The material shall conform to the quality requirement of BS or other equivalent institutions. The cost shall include cleaning of all dirt’s and dust materials and all incidental works and details of manufacturer. M2 7,409.60
Kality TWO
NO DESCRIPTION UNIT  QTY
1 Supply & Apply cementious water proofing material for toilet room floors & to a height of 300mm on walls and columns as per the manufacturer’s instruction. The cost shall include cleaning of all dirts, trace of grease, oil and loose particles. The work shall be done on subcontractual bases with the supplier of the material which will give material & construction gurantee to the client. M2 12,313.90
2 Supply & Apply Standard type & thickness not less than 4mm bituminous or equivalent membrane type of water proofing material for all the exterior floor and roof slab parts of the building as per the manufacturer instruction. The material shall conform to the quality requirement of BS or other equivalent institutions. The cost shall include cleaning of all dirt’s and dust materials and all incidental works and details of manufacturer. M2 6,488.77

ለበለጠ መረጃ፡-   በስልክ ቁጥር፡- +251118350773