የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ባትሪዎች ግዥ አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Tyre & Battery
- Posted Date : 09/25/2021
- E-mail : info@dce-et.com
- Phone Number : 114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/14/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/OI/107/2021
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ባትሪዎች ግዥ አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
No. | Description | Qty |
1 | Sealed type Battry 12V-90A | 100 |
2 | Sealed type Battry 12V-70A | 100 |
- ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔሲፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰአት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 4/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ