የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት እና ምስራቅ ዕዝ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ ዝርዝር መሰረት “Supply and Apply Membrane water proofing” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Machinery
- Posted Date : 09/25/2021
- E-mail : INFO@dce-et.com
- Phone Number : 0114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 10/20/2021
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/109/2021
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ አፓርትመንት እና ምስራቅ ዕዝ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተገለፀው የሥራ ዝርዝር መሰረት “Supply and Apply Membrane water proofing” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
No. | Description | Unit | Qty |
1 | Supply and Apply 4mm thickness approved quality membrane type water proofing as per attached specification | M2 | 1,648.35 |
2 | Apply standard type & thickness not less than 4mm sand fill bituminous or equivalent membrane type water proofing, as per attached specification | M2 | 655.00 |
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ ሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
- አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ዓይነት ዕቃ ብቻ ነው፡፡ በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
-
- ናሙናን በተመለከተ ሁሉም ተጫራቾች በጨረታው ቀን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ቁራጭ ይዘው የማቅረብ ግዴታ አለባቸል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች በተጠቀሰው ብዛት (Quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እሰከ ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 10 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
- ሁለቱም ፕሮጀክቶች የሚገኙበት ቦታ ድሬዳዋ ከተማ ውስጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34/33
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
www.dce-et.com/Email:- info@dce-et.com