የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (11-09B) ፕሮጀክት ዝርዝር ስራው በጨረታ ሰነዱ በሚገለፀው መሠረት ከዚህ በታች ለተገለፀው ስራ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Construction Service & Maintenance
- Posted Date : 10/26/2022
- Phone Number : 0118121352
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/15/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ፡-
የጨረታ ቁጥር DCE/JAN,SC/010/2015
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (11-09B) ፕሮጀክት ዝርዝር ስራው በጨረታ ሰነዱ በሚገለፀው መሠረት ከዚህ በታች ለተገለፀው ስራ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
- Supply and Fix approved Epoxy, Floor Finishing or Equivalent Material for Basket court in to different color. Detail additional works are attached in tender document.
- Supply and Fix approved Quality Rough texture Epoxy or Equivalent material for Basket court. Detail additional works are attached in tender document.
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እንዲሁም በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ከጨረታው መዝጊያ ቀን በፊት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B) በስታፍ ኮሌጁ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 06/2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 የብሎኬት ስራ የእጅ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ህዳር 06/2015ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል፡፡
- ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የጃንሜዳ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)
የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ118-95-98-10 -0118121352
6 ኪሎ(ወደ ፈረንሳይ ቤላ መንገድ መሄጃ)የሚገኘው የመከላከያ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ካንፕ ውስጥ