የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 01/16/2023
- Phone Number : 0118960626
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/12/2023
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCDE 008/2015
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
- የፅህፈት መሳሪያዎች
- የፅዳት ዕቃዎች
- የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች
- የተለያዩ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- የፈርኒቸሮች እና
- አልባሳት
- ተጫራቾች “ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ” የዘመኑን ግብር የከፈሉ Tin ሰርትፊኬት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸዉ የታክስ ክሪላንስ እና በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ድርጅቱ በሚገኝበት ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመ/ኮ/ዲ/ድ ዋናዉ መ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ – አርብ ከ2፡30 – 11፡30 ከግዥ ዴስክ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸዉን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ – አርብ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ የተጫረቱበትን አይነት በግልፅ በመፃፍ የበተገቢዉ ሁኔታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባችኃል፡፡
- ከሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፡፡
- ጨረታዉ በ30ኛዉ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በእለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ፡፡ ሆኖም ጨረታዉ ተገዝቶ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አድራሻ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118960626/29