የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሸከርካሪዎች ፤ፕሪንተሮች ፤የወንበሮች የጥገና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-9

Overview

 • Category : Office Machine and Computers
 • Posted Date : 08/21/2021
 • Phone Number : 0118960626
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 08/21/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCDE 001/2014

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የተለያዩ ሞዴል ያላቸው

1.ተሸከርካሪዎች በ5 ሺህ እና በ10 ሺህ ጠቅላላ ሰርቨስ እና ሌሎች የጥገናና እድሳት ስራዎች ለማድረግ፡፡

 1. የፎቶኮፒ፤ፕሪንተሮች፤ኮምፒዩተሮች ሰረቨስና ጥገና ለማስደረግ ፡፡
 2. የፈርኒቸር ፤የሼልፎች፤የጠረቤዛዎች፤የወንበሮች የጥገና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 ተጫራቾች ለሁሉም አይነት ጨረታዎች ለየብቻ መሆን አለበት ፡፡         

 • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ “Tin” ሰርተፊኬት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታክስ ክሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች ለሌሎች ተቋማት የሰሩበት በደብዳቤ የተረጋገጠ የልምድ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ዘርፍ በCPO፣በባንክ ጋራንቲ ወይም በቼክ ብር 5,000(አምስት ሽህ ብር) ማስያዝ አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያችሁን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 ተከታታይ  ቀናት  ድርጅቱ በሚገኝበት አድራሻ  በዋናው መ/ቤት  ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ገባ ብሎ  የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ  ከግዥ ክፍል  የጨረታ ሰነዱን  መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
 • ተጫራቾች ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ በተገቢው በማሸግና ፖስታው ላይ የምትወዳደሩበትን የአገልግሎት አይነት በመግለፅ  ማስገባት ይኖርባችኃል ፡፡

ጨረታው በ25ኛው(ሃያ አምስተኛው)ቀን ከቀኑ 8.00 ተዘግቶ 8.30 የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል በእለቱ የበዓል ቀን(ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

 • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው ፡፡

       የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅትየቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118960626/29/32

Send me an email when this category has been updated