የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለ2015 በጀት አመት አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ዲፈረንሻል (DGPS) የሰርቬይንግ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise

Overview

 • Category : Purchases
 • Posted Date : 09/17/2022
 • Phone Number : 0118960626
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/17/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ቁጥር  DCDE 002/2015

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለ2015 በጀት አመት አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ ዲፈረንሻል (DGPS) የሰርቬይንግ ዕቃዎች ለመግዛት

ስለሆነም ፡-

 • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ “ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ “የዘመኑን ግብር የከፈሉ Tin ሰርትፊኬት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸዉ የታክስ ክሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ ፡፡
 • ድርጅታችን ከዚህ በላይ በወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በስራ ቀን ድርጅቱ በሚገኝበት ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቀ ብሎ በመ/ኮ/ዲ/ድ ዋናዉ መ/ቤት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘዉትር በሥራ ሰዓት ከግዥ ክፍል የጨረታ ሰነዱን መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
 • ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያችሁ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ – አርብ ባሉት 30 ተከታታይ የስራ ቀናት በዋናዉ መ/ቤት ግዥ ክፍል ለዚህ ተብሎ በተዛጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ በተገቢዉ በማሸግ ማስገባት ይኖርባችኃል፡፡
 • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ፡፡
 • ጨረታዉ በ30ኛዉ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ የድርጅቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በዚያዉ ቀን 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል ፡፡
 • ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ ፡፡

አድራሻ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118960626/28/29