የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የማህበሩን ሂሣብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል ፡፡

Moenco-logo

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 03/01/2023
  • Closing Date : 03/14/2023
  • Source : Reporter

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሞኤንኮ  ሠራተኞች ማህበር ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የማህበሩን  ሂሣብ  ኦዲት ማስደረግ  ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም የሥራ ዘርፉ በሚጠይቀው  የሞያ  የሂሣብ አዋቂነት ህጋዊ የሞያ ፈቃድ ፣ በቂ ልምድ ፣  የዘመኑን ግብር ከፍለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ  ያላቸው እና  ለሚፈጸመው  ክፍያ  ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን  በማወዳደር የማህበሩን ሂሣብ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት  ቀን  ቀጥሎ  ባሉት  አስር (10) ተከታታይ የሥራ  ቀናት  ቅዳሜን  ጨምሮ  (ከሰኞ – ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 – 10:00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 – 6:00 ሰዓት) ድረስ ሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ጽ/ቤት በመምጣት ያለውን የፋይል ብዛት መመልከልትና ጨረታውን መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡ ማህበሩ  የተሻለ  አማራጭ ካገኘ  ጨረታውን  በሙሉም ሆነ  በከፊል  የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ  ነው ፡፡

የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር

አድራሻ  

  • ቦሌ ሐያት ሆስፒታል አጠገብ
  • ስልክ +2518090 -335