የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር የስፔርፓርት እቃ ታሽጐ የሚመጣበትን ቆርቆሮ ለአንድ (1) ዓመት በጨረታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ::
Overview
- Category : Other Sale
- Posted Date : 12/26/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/14/2023
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር የስፔርፓርት እቃ ታሽጐ የሚመጣበትን ቆርቆሮ ለአንድ (1) ዓመት በጨረታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል :: በመሆኑም ጨረታውን መጫረት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) የሥራ ቀናት ከታህሳስ 17 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ጥር 05 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ከጠዋቱ 2:00 – 10:00 ሰዓት ፣ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 – 6:00 ሰዓት ፤ እንዲሁም የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ ጥር 06 ቀን 2015 ከጠዋቱ 2፡00 – 3፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ ሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር ጽ/ቤት በመምጣት የማይመለስ e200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት እቃውን ባለበት ሁኔታ መመልከትና ጨረታውን መወዳደር የሚችል መሆኑን እየገለጽን ጨረታው ቅዳሜ ጥር 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
የሞኤንኮ ሠራተኞች ማህበር
አድራሻ ፣ ቦሌ ሐያት ሆስፒታል አጠገብ ፡፡
ለበለጠ መረጃ ፣ በስልክ ቁጥር ፡ 251+8090-Ex-335