የሠንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ አፓርትመንት ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማህበር የሚከተሉትን የማማከር የሙያ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Baseline Consultancy
  • Posted Date : 09/19/2022
  • Phone Number : 0115574861
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/27/2022

Description

የሠንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ አፓርትመንት ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማህበር የሚከተሉትን የማማከር የሙያ ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. ማህበሩ የሚተዳደርባቸውን መተዳደሪያ ደምብ፣ ውስጠ ደንብ፣ የሰው ሃብት አስተዳደር መመሪያ፣ የፋናንስ ማንዋል እና ሌሎች በጨረታ ማወዳደሪያ ቢጋሩ ላይ የተጠቀሱ ማንዋሎችን በባለሙያ ማሰራት እና ማሻሻያ ማድረግ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች የስራ ዝርዝሩን ሰነድ (ቢጋሩን) የማይመለስ ብር 100 ብር በመክፈል ከቢሮው በመግዛት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን፣ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት  በስራ ሰአት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሠንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ አፓርትመንት ህንፃ ቁጥር 5 የመጀመሪያው ወለል በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ በመቅረብ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስገባት ይችላሉ::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115574861 ወይም 0911569869/0911859729 ደውለው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡