የሩትስ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ለሚሰጣቸው አገልግሎት የሚውል ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Overview
- Category : House and Office Furniture
- Posted Date : 01/23/2023
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/03/2023
Description
ሩትስ ኢትዮጵያ የበጎ አድራጎት ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
የሩትስ ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ለሚሰጣቸው አገልግሎት የሚውል ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማቅረብ ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡-
የዕቃዎ ቹዝርዝር | የዕቃው ዝርዝር መግለጫ | |||
1 | ለቤተ መጽሐፍት የሚያስፈልጉ | |||
የቤተ መጽሃፍ ትጠረጴዛ |
እግሩ ታጣፊ 2ሜ*1ሜ *0.75ሜ MDF (ውሃ የሚከላከል ) እግሩ ብረት RHS 25*25*1.25 ሚሜ እና
18 ሚሜ MDF |
|||
የቤተ መጽሃፍት ወንበር |
እሽግ (4 ሚሜ ፕላይውድ) እንጨት እግሩ ክብ 25 * 1.25 ሚሜ ብረት የእሽጉ ውፍረት 10 ሚሜ |
|||
የቤተ መጽሐፍት መጽሐፍ መደርደሪያ |
2ሜ*1ሜ*0.30 ሜ 18 ሚሜ MDF ለሼልፍ ቋሚዎች ብረት ከጎንም ከጀርባ ሽፋን ያለው ቋሚብረት 25*25*1.25 ሚሜ RHS ዙሪያው 6ሚሜ ፕላይውድ |
|||
በር የብረት ሁለት ተካፋች |
2 ተካፋች 2.40 ሜበ1.20ሜ ሙሉ ላሜራ 40ሣ.ሜ መስታወት በግሪል የታጠረ ውፍረት 0.7 ሣሜ 28 * 1.25 ሚሜ LTZ ብረትና 0.9 ላሜራ |
|||
የብረት መስኮት |
በ1.20 ሜበ 1ሜ ሙሉ ላሜራ 20 ሣ.ሜ መስታወት በግሪል የታጠረ ውፍረት 0.7ሣሜ 28*1.25 ሚሜ
LTZ ብረትና 0.9 ሚሜ ላሜራ |
|||
2 |
ለቤተ ሙከራ የሚያገለግሉ |
|||
የቤተ ሙከራ ቁሳቁስ መደርደሪያ |
2ሜ*1ሜ*0.30 ሜ 18 ሚሜ MDF ለሼልፍ ቋሚዎች ብረት ከጎንም ከጀርባ ሽፋን ያለው ቋሚ ብረት
25*25*1.25 ሚሜ RHS ዙሪያው 6 ሚሜ ፕላይውድ |
|||
የቤተ ሙከራ ወንበር |
(Stool) 30ሲሜ x 30 ሲሜ x 60 ሲሜ RHS 25*25*1.25 ሚሜ እግርና ከአናት 18 ሚሜ MDF |
|||
የቤተ ሙከራ ጠረጴዛ |
1.80 x 0.60 * 0.75 ሚሜ ታጣፊ RHS 25*25*1.25 ሚሜ እግርና ከአናት 18 ሚሜ MDF እና ሲንክ 0.50*0.50 ሴሜ | |||
3 | ለአይ.ሢ.ቲ ክፍል | |||
ኮምፒተር ማስቀመጫ ጠረጴዛ | እሽግ (4ሚሜ ፕላይውድ) እንጨት እግሩ ክብ 25 * 1.25ሚሜ ብረት የእሽጉ ውፍረት 10 ሚሜ | |||
4 | የመማሪያ ክፍል አገልግሎት | |||
የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክ |
ስታንደርድ ለሶስት ተማሪዎች ማስቀመጥ የሚችል ፍሬም RHS 25*25*1.25ሚሜ መቀመጫ ,ጠረጴዛ አና ደብተር ማስቀመጫ 2.5 ሚሜ ሻሸመኔ ጣውላ፡፡ | |||
ጥቁር ሰሌዳ | 2*40*1*20 | |||
5 | የመምህራን ቢሮ አገልግሎት | |||
የቢሮ ጠረጴዛ | 1.60×0.80*0.75ሚሜእግሩ 25*25*1.25 ሚሜ RHS MDF 18 ሚሜ | |||
ኮምፒተር ማስቀመጫ ጠረጴዛ |
1.20*0.60*0.75 ሜ በርና መሳቢያ ያለው MDF 18 ሚሜ እና ቁልፍ |
|
መጽሀፍ መደርደሪያ |
2ሜ*1ሜ * 0.30 ሜ 18 ሚሜ MDF ለሼልፍ ቋሚዎች ብረት ከጎንም ከጀርባ ሽፋን ያለው ቋሚ ብረት 25*25*
1.25 ሚሜ RHS ዙሪያው 6 ሚሜ ፕላይውድ |
|
ሎከር የመምህራን ቁሳቁስ ማስቀመጫ |
በላሜራ ሆኖ 6 ማስቀመጫ ያለው ባለ ቁልፍ ላሜራ 0.9 ሚሜ ታጥፎ የሚበየድ |
|
በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፤የክሊራንስ ደብዳቤ፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት፤ ቢያንስ ከ3 የግብረሰናይ ወይም መንግስታዊ ድርጅት በተመሳሳይ ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የምትችሉ፤ ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ ዝርዝር በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ የምታቀርቡትን የዋጋ ዝርዝር በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል የባቡር ትኬት መግዣ ባላው ኮብል
መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ የግዢ ዋና ክፍል ከጥር 17 እስከ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ከጠዋት 3፡00 ሰዓት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ትችላላችሁ፡፡
ጨረታው በጥር 25-2015 በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ያሸነፈው ተጫራች ዕቃዎችን ስምምነት ካደረገበት ቀን ጀምሮ በአንድ ወር ውስጥ ርክብክብ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡