የሰም እና ወርቅ ትምህርት ልማት አ.ማ ካፒታሉን በ300,000,000 (ሶስት መቶ ሚሊዮን) ብር ለማሳደግ ተጨማሪ 300,000 (ሶስት መቶ ሺ) አክሰዮኖችን ለመሸጥ የአክሲዮን ሽያጭ ዉክልና ህጋዊ ፈቃድ ላለው ድርጅት ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 06/05/2021
 • Phone Number : 0945646464
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/13/2021

Description

የጫራታ ማሰታወቂያ

የሰም እና ወርቅ ትምህርት ልማት አ.ማ ካፒታሉን በ300,000,000 (ሶስት መቶ ሚሊዮን) ብር ለማሳደግ ተጨማሪ 300,000 (ሶስት መቶ ሺ) አክሰዮኖችን ለመሸጥ የአክሲዮን ሽያጭ ዉክልና ህጋዊ ፈቃድ ላለው ድርጅት ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጫራታው መሳተፍ የምትፈለጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መረጃዎች ይህ የጫራታ ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 07 በተለምዶ ቤል-ኤር ተበሎ በሚጠራው ኳስ ሜዳ ክፍ ብሎ ህብረት ባንክ ከሚገኝበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ በአካል ቀርባችሁ እንድታስገቡ እንጠይቃለን፡፡

 1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ
 2. 300,000 አክሰዮኖችን በአንድ አመት ውስጥ ለመሸጥ የሚያስችል ንድፈ-ሃሳብ (proposal) እና ዝርዝር የአፈጻጸም እቅድ
 3. ፋይናንሻል እቅድ (Financial Plan)

ማሳሰቢያ፡

 • ድርጅቱ አንድ የአክሲዮን ሽያጭ ቢሮ በዋና መስሪያ ቤቱ ያዘጋጅ ሲሆን ተጨማሪ የሽያጭ ቢሮዎችን በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ለመክፍት በተጫራቹ ወጭ የሚሸፈን ይሆናል፤
 • ድርጅታችን ከአክሲዮን ገዥዎች ሰባት በመቶ (7%) የአገልገሎት ክፍያ የሚያስከፍል ሲሆን ተጫራቾች የሚያቀረቡት የሽያጭ ውክልና ክፍያ (commission fee) ከ7% ያነሰ መሆን አለበት፤
 • ከማስታወቂያ እና ሌሎች ጉዳዮች ጋር በተገናኘ በድርድር የሚወሰኑ ይሆናል፤
 • የተመረጡ አመልካቾች በሰም እና ወርቅ የትምህርት ልማት አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ለድርጅቱ ማኔጅመንት ንድፈ-ሃሳቡን (proposal oral presentation) የሚያቀርቡ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ማነጋገር ይችላሉ

          መደበኛ፡ +251 118 13 46 56 

          ሞባይል፡ +251 945-64-64-64/ +251 945-74-74-74/+251 945-84-84-84

የሰም እና ወርቅ ትምህርት ልማት አ.ማ

Send me an email when this category has been updated