የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማህበር በግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር የቅድመ ቁፋሮ ጥናት ስራዎችን በአማካሪ ድርጅቶች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Engineering Related Consultancy
- Posted Date : 07/27/2022
- Phone Number : 0911569869
- Source : Reporter
- Closing Date : 08/16/2022
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ህንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃ/የተ/የሕ/ሥ/ማህበር በግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር የቅድመ ቁፋሮ ጥናት ስራዎችን በአማካሪ ድርጅቶች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም
- ከደረጃ 3 በላይ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያለው
- የ2014ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬትማቅረብ የሚችል
- በመስኩ ቢያንስ ከ2 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው
- በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተመዘገበ
- ለመስኩ ስራ በህግ የሚጠየቁ የመንግስት ፍቃዶችን ማሟላት የሚችል
- የሚቀርበው የመስሪያ ነጠላ ዋጋ 15% ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ በባንክ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ይህ የስራ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታ ሰንጋ ተራ 40/60 ኮንዶሚኒየም በማህበሩ ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ቦታ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0911569869/0115575448/0115574861