የስ ፉድ ኤንድ ከዚቤቨሬጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ህ በታች የተጠቀሱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

yes-brands-food-and-beverage-plc-logo

Overview

  • Category : Machinery Purchase
  • Posted Date : 06/01/2021
  • Phone Number : 0930491335
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 06/08/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የስ ፉድ ኤንድ ከዚቤቨሬጅ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ህ በታች የተጠቀሱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ፤

  1. የፕሪፎርም ቲ.ኢ.ቲ  ኤንጂክሽን ማሽን (አዲስ )
  2. ለትልልቅ ፋብሪካ ዝርጋታ የሚውል አዳዲስየስ ብራንድስ የተለያዩ መጠን ያላቸው የኤሌክትሪክ ገመዱች (ኬብል)

ከላይ ለጨረታ የቀረቡት ንብረቶች ባዘጋጀነው የጨረታ ዝርዝር ሰነድ 200 ብር በመግዛት ንብረቶችንም በአካል በመመልከት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የጨረታው ሰነድ ሽያጭ እና ጨረታው  የሚቆበት ጊዜ  ጨረታው ከወጣበት  ቀን ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል ፡፡  በዚሁ ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የመወዳደሪያ ዋጋችሁን በጨረታ ሰነዱ ላይ ሞልታችሁ በታሸገ ፖስታ ማስገባት፡፡  

የጨረታ ማስያዣ ብር ሃያ አምስት ሺህ(25000)  በጥሪ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ባአካል ይዛችሁ እንድትቀርቡ ፡፡

የጨረታው መክፈቻ ቀን ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ከአምስት ቀናት በኃላ በሚቀጥለው ባለው የስራ ቀን በድርጅቱ ፋብሪካ ዓለም ገና ዋቶ ከጧዋቱ በ3፡00 ሰዓት ይከፈታል ፡፡

ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን  ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ቀን ድረስ  ባአካል በመቅረብ በስራ ሰዓት መመልከት ይቻላል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ ፡- 09 30 49 13 35

          09 30 07 07 26

Send me an email when this category has been updated