የሸክላ ምርት ማምረቻ አ.ማ ቁርጥራጭ ብረቶችን፣ ቆርቆሮችን፣ እንዲሁም አሮጌ ፕላስቲክና ጎማዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 08/15/2022
  • Phone Number : 0911159650
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/29/2022

Description

የሸክላ ምርት ማምረቻ አክሲዮን ማህበር

የሸክላ ምርት ማምረቻ አ.ማ ቁርጥራጭ ብረቶችን፣ ቆርቆሮችን፣ እንዲሁም አሮጌ ፕላስቲክና ጎማዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት ዕቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኘው ዋና ቢሮ በመውሰድ በጨረታው መሳተፍ ይቻላል፡፡

  1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን እቃዎች ቡራዩ በሚገኘው የድርጅቱ ኢትዮ ሸክላ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ተገኝተው በማየት ዋጋቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ነሀሴ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተገለጸው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡
  2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ፊት ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀውን በሸክላ ምርት ማምረቻ አ/ማ ሥም አሰርተው ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0911-15-96-50/0929-90-36-82/0929-90-36-87 ይጠቀሙ