የተከበሩ የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክስዮኖች በሙሉ፤
Overview
- Category : Announcement
- Posted Date : 07/30/2022
- Phone Number : 0116672510
- Source : Reporter
- Closing Date : 09/06/2022
Description
የተከበሩ የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክስዮኖች በሙሉ፤
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት የምልመላና ምርጫ ኮሚቴ ከግንቦት 1 ቀን 2014 ጀምሮ ከባለአክስዮኖች የሚቀርብለትን የቦርድ አባላት ዕጩዎች ጥቆማ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ እስካሁን ጥቆማ ያልሰጣችሁ ባለአክስዮኖች ለቦርድ አባልነት መስፈርት ያሟላሉ የምትሏቸውን ዕጩዎች እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2014 ድረስ ጥቆማ እንድትሰጡ በአክብሮት ያሳውቃል፡፡ የጥቆማ መስፈርት ዝርዝር መረጃ እና የጥቆማ መቀበያ ቅፆች ከባንኩ ድረ-ገጽ እና ከባንኩ ቅርንጫፎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
የዳሬክተሮች ቦርድ ምልመላ እና ምርጫ ኮሚቴ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥሮች +251-116672510 ወይም +251-116626000/60 መደወል ይቻላል፡፡