የታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ.ማ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በዝርዝር የተጠቀሱትን የጥሬ ዕቃ ትራንስፖርትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Transport Service
  • Posted Date : 10/29/2022
  • Phone Number : 0925355824
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 11/11/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 01/2015

የታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ.ማ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በዝርዝር የተጠቀሱትን የጥሬ ዕቃ ትራንስፖርትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. በዘርፉ የተሰማሩና ድርጅቱ ለሚያጓጓዛቸው ጥሬዕቃ / አፈር/ ያለመስተጓጎል የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ሙሉ ፍላጎት ያላቸው በቂ የመጓጓዣ መኪና ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች፤ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሀዋሳ የፋብሪካው ቅጥ ር ግቢ ከሚገኘው የታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ.ማ ቢሮ ቁጥር 26 በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዝያኑ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሀዋሳ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ/ ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን እሁድ ወይም በዓል ላይ የሚውል ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና / Bid Bond/ የሚሆን ብር 10,000.00/ አስር ሺህ/በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ(CPO) በታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ.ማ ስም ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ድርጅቱ የተሸ ለዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911-20-44-09046-220-23-52/0925-35-58-24/0911-65-87-18/02925-52-27-04/0972-68-98-78  በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የታቦር ሴራሚክው ጤቶች አ.ማ የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት አድራሻ፡- ሀዋሳ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዳካ ቀበሌ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው ፡፡