የንኮማድ ኮንስራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር International Financial reporting standard (IFRS) ትግበራ ማሰራት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

Yencomand-Construction-Logo

Overview

 • Category : Financial Consultancy
 • Posted Date : 01/16/2023
 • Phone Number : 0115533766
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 01/27/2023

Description

International Financial reporting standard (IFRS) ትግበራ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የንኮማድ ኮንስራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር International Financial reporting standard (IFRS) ትግበራ ማሰራት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

 • ተጫራቾቸ Term of Reference (TOR) በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡ (ከጥር 8/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 18/2015 ዓ.ም)
 • በ Term of reference (TOR) የተቀመጠውን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች የቴክኒካል እና የፋይናሽያል ፕሮፖዛል በተለያየ የታሸገ ፖስታ ከ10,000 (አስር ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም unconditional bank guarantee ጋር ከቀን ጥር 19/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በፊት በድርጅቱ ቢሮ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • የጨረታ ዶክመንት ጋር አስፈላጊው የታደሰ ንግድ ፋቃድ እና በህግ በተፈቀደለት አካል የተሰጠ የሞያ ፍቃድ ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
 • የጨረታ ዶክመንት ያለ ጨረታ ማስከበሪያ CPO ወይም unconditional bank guarantee ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ልዩ ቦታው ደምበል ሲቲ ሴንተር ቅጥር ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር ፡- 03 ስልክ ቁ. 0115533766

ማሳሰቢያ ፡-

 • ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው ቁጥር በመደወል ወይም በአካል በመገኘት ከጨረታው ጋር የተያያዘ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 • የንኮማድ ኮንስትራክሽ ኃ.የ.የግ.ማህበር ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡