የአሮሚያ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ለአቶ ንጉሱ ባለው ለሰጠው ብድር በዋስትና ይዞ የነበረዉንና ተበዳሪው ዕዳቸውን በዉሉ መሠረት መክፈል ባለመቻላቸዉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘዉንና የወረሰውን የመኖሪያ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Oromia-international-bank-logo

Overview

  • Category : House & Building Foreclosure
  • Posted Date : 09/15/2022
  • Phone Number : 0115572023
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/29/2022

Description

   ኦሮሚያ ባንክ

 የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015

የአሮሚያ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ለአቶ ንጉሱ ባለው ለሰጠው ብድር በዋስትና ይዞ የነበረዉንና ተበዳሪው ዕዳቸውን በዉሉ መሠረት መክፈል ባለመቻላቸዉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘዉንና የወረሰውን የመኖሪያ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንብረቱም ዝርዝር መረጃ እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡

ተራ.ቁ ለጨረታ የቀረበዉ ሕንፃ አይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጫረታዉ መነሻዋጋ በብር ጨረታዉ የሚካሄድበት
ክልል ከተማ ከተማ/ቀበሌ የይዞታ  ማረጋገጫ ቁጥር የቦታዉ ስፋት በካ.ሜ.
ቀን ሰዓት
1 የመኖሪያ ህንፃ አማራ ክልላዊ መንግስት ቻግኒ ከተማ ቻግኒ 05 248/2012

 

200 1,089,066.90 19-01-2015 4፡30-5፡00

 

  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት መስከረም 04 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ህንፃዉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበዉ ማየት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት ፐርሰንት) ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) በአሮሚያ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተዉ ጨረታው ከሚካሔድበት ቀን በፊት ወይም ጨረታዉ በሚካሄድበት ዕለት ይዘው ጨረታው በሚካሄድበት አዲስ አበባ ቦሌ መንገድ ከጌቱ ኮሜርሺያል ሴንተር ጎን በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-407-1 ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታዉ አሸናፊ የሆነ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ዉስጥ ያሸነፈችበትን ዋጋ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ ገቢ የማይደረግ ከሆነ ጨረታዉ የሚሰረዝ ሲሆን የተያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አይመለስም፡፡
  • ጨረታው መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 እስከ 5:00 ባለው ጊዜ ውስጥ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታዉ አሸናፊ ተጫራች የባንኩን የብድር ህግና ደንብ አሟልቶ ከተገኘ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ ይከፍላል፡፡
  • ጨረታዉን ያሸነፈ/ች ተጫራች ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን፣ለመንግሥት የሚከፍለዉን አስፈላጊ ግብርና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 011-5-572023 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ኦሮሚያ  ባንክ