የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2020/21 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል ::

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 08/17/2022
  • Phone Number : 0940002211
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/24/2022

Description

   የጨረታ ማስታወቂያ

  የአወሊያ   ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2020/21 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል ::ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች በመያዝ በድርጅቱ ቢሮ አራዳ ክ/ከተማ የፒያሳ አወሊያ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ መወዳደር ይችላሉ።

ማቅረብ የሚገባቸው ሰነዶች

ህጋዊ የስራ ፍቃድ

የአመቱን የመንግስት ግብር የተከፈለበት ማስረጃ

የግብር ከፋይነት ማስረጃ

በዋና ኦዲተርነት የተመዘገበበት ማስረጃ

የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ

IPSAS ልምድ ያለው

አድራሻ

ፒያሳ አወሊያ ት/ቤት ማስታወቂያ ሚኒስቴር  ከሀብተ ጊዮርጊስ ድልድይ አለፍ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር

09 40 00 22 11/09 11 47 99 72 በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ