የአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የአትክልትና ፍራፍሬ፤ የባልትና ውጤቶችንና እንዲሁም የተለያዮ የስጋ ውጤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት መግዛት ይፈልጋል፡፡

Hilton-Addis-Logo-Reportertenders

Overview

 • Category : Food Items Supply
 • Posted Date : 06/08/2021
 • Phone Number : 0115170000
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 06/25/2021

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል የተለያዩ የአትክልትና ፍራፍሬ፤ የባልትና ውጤቶችንና እንዲሁም የተለያዮ የስጋ ውጤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በቀጣይነት መግዛት ይፈልጋል፡፡

 •  ለጨረታው የተዘጋጀውን የአትክልትና ፍራፍሬ፤ የባልትና ውጤቶችንና እንዲሁም የተለያዮ የስጋ ውጤቶችን ዝርዝር የያዘውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል ግዢ ክፍል የማይመለስ ብር 1ዐዐ.ዐዐ /አንድ መቶ/ በመክፈል ከሰኞ ሰኔ 7 እስከ  አርብ ሰኔ 11 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም ድረስ ከጠዋቱ 2፡3ዐ እስከ 1ዐ፡3ዐ ሰዓት መውሰድ ይቻላል፡፡
 •  ለጨረታው የሚቀርብ ማንኛውም ተወዳዳሪ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ TIN እንዲሁም VAT Certificate ያለው መሆን ይኖርበታል፡:
 • አሸናፊው ተጫራች የሚሠጠው ዋጋ የአትክልትና ፍራፍሬ ለ 3 ወር ሚያገለግል ሲሆን እንዲሁም የባልትና ውጤቶችንና የተለያዩ የስጋው ውጤቶችን ለ6 ወር በቋሚነት  የሚያገለግል መሆን ይኖርበታል፡፡  
 • ተጫራቾ‹ ከተጠቀሰወው የn አይነት ውጪ ማቅረብ አይችሉም፡፡
 •  ተጫራቾ‹ ከጨረታ በኃላ ተመላሽ የሚሆን ብር ሶስት ሺህ (3,000.00) በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ CPO ያልያስያዘ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
 • ተጫራቾ‹ ዋጋቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ ከሰኞ ሰኔ 14 ስከ  ሰኔ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1ዐ፡3ዐ ሰዓት  ማስገባት ይችላሉ፡፡
 • አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸዉን ዝርዝሮች ተሰልቶ የሚቀርብለትን 10% ፐርፎርማንስ ቦንድ ካስያዘ በኋላ ከሆቴሉ ጋር ቋሚ የአትክልትና ፍራፍሬ ለ 3 ወር የሚያገለግል፡ እንዲሁም የባልትና ውጤቶችንና የተለያዩ የስጋው ውጤቶችን የስድስት ወር የውል ስምምነት የሚፈጽም ይሆናል፡፡
 • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-17-00-00 የዉስጥ መስመር 864/996/887 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሒልተን አዲስ አበባ

Send me an email when this category has been updated