የአዲስ አበባ ሒልተን /የተ/የግ/ድርጅት አገልግሎት የሰጡ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Hilton-Addis-Logo-Reportertenders

Overview

 • Category : Disposal Sale
 • Posted Date : 05/02/2021
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/27/2021

Description

የጨረ ማስወቂያ ቁጥር 03/2021

የአዲስ አበባ ሒልተን ‰/የተ/የግ/ድርጅት የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 • ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን የእቃዎችን ዝርዝር የያዘውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ‰/የተ/የግ/ድርጅት ሂሳብ ክፍል የማይመለስ ብር 1ዐዐ.ዐዐ (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
 • የእቃዎቹ አይነቶች ዝርዝር፡-

Ø  የተለያዩ መጠንና ቅርፅ ያላቸው የሊፍት ብረቶች

 

Ø  ያገለገሉ የብረት ›ና የ›ንጨት ጠረጴዛዎች

 

Ø  የፍሪጅ ፋን ›ና ኮምፕሬሰር ብቻውን

 

Ø  ሶፋዎች

 

Ø  የኤሌትሪክ ገመዶች

 

Ø  40 ፊት ባዶ ኮንቴነሮች

Ø  የሚኒ ባር ፍሪጅ ›ና ለ?ለAችም

 

 • ለጨረታ የሚቀርብ ማንኛውም ተወዳዳሪ ህጋዊ ፈቃድ ያለው ሆኖ ፈቃዱም በ2ዐ13 ዓ. ም. የታደሰ መሆን ይኖርበታል፡:
 • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው ዝርዝር እቃዎች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ ይሁንና ከ›ያንዳንዱ የእቃ አይነት በከፊል ነጥለA መግዛት አይቻልም፡፡
 • እቃዎቹን ሚያዚያ 26፣28 ›ና 29 ቀን 2ዐ13 ዓ. ም. ከጠዋቱ 2፡3ዐ – 5፡0ዐ ሰዓት ›ና ከሰዓት ከ7፡3ዐ ›ስከ 9፡ዐዐ ሰዓት ድረስ ብቻ ሰነድ መግዛትና ዕቃዎቹን ለማየት ግን ጠዋት መነሻ ሰዓት 3፡00 ›ና ከሰዓት 7፡30 ብቻ መሆኑን ›የገለፅን ከተጠቀሰው ሰዓት በፊትም ሆነ ቦ‰L የሚመጣን ተጫራች የማናሰተናግድ መሆኑን በአክብሮት ›ንገልፃለን፡:
 • ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የ›ያንዳንዱን እቃ ዋጋ በታሸገ አንቨሎፕ ግንቦት 2 ›ና 3 ቀን 2013ዓ.ም. በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 ›ስከ 6፡00 ሰዓት ›ና ከሰዓት ከ7፡30 ›ስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ ሒልተን አዲሰ አበባ ፋይናንሽያል ኮንትሮለር ቢሮ ማሰገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት እቃ 1ዐ% /አስር በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ / በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ./ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲ.ፒ.ኦ. ያልቀረበበት ›ና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የለ?ለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም/ከጨረታው ውጭ ይሆናል/፡፡
 •  
 • ጨረታው ግንቦት 4 ቀን 2ዐ13 ዓ.ም. ከጠዋቱ በአራት ሰዓት ተኩል (4፡30) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ሒልተን የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡:
 •  
 • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 •  
 • አሸናፊዎችን ካሳወቅን ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ከፍለው እቃውን በሙሉ ማንሳት አለባቸው፡፡ ከ5 የሥራ ቀናት ቦ‰L የቦታ ኪራይ የምናስከፍል መሆኑን በትህትና ›ናሳውቃለን፡:

                                     ሒልተን አዲስ አበባ