የአዲስ አበባ ሒልተን ‰/የተ/የግ/ድርጅት ንብረትነታቸው የሆቴልና ልማት የሆኑ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hilton-Addis-Logo-Reportertenders

Overview

 • Category : Other Sale
 • Posted Date : 08/27/2022
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/09/2022

Description

የጨረz ማስzወቂያ ቁጥር 01/2022

የአዲስ አበባ ሒልተን ‰/የተ/የግ/ድርጅት ንብረትነታቸው የሆቴልና ልማት የሆኑ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

 • ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን የዕቃዎችን ዝርዝር የያዘውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ‰/የተ/የግ/ድርጅት ሂሳብ ክፍል የማይመለስ ብር 2ዐዐ.ዐዐ (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
 • የእቃዎቹ አይነቶች ዝርዝር፡-
Ø

Ø  የተለያዩ መጠንና ቅርፅ ያላቸው ወንበሮችና ጠረጴዛዎች

 
Ø  ያገለገለ ፎቶኮፒ  
Ø  የተለያዩ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪዎች  
Ø  አሮጌ ፍራj‹  
Ø  አሮጌ አልጋዎች  
Ø  የጠረጴዛ መብራቶች እና  
ሌሎችም የተለያዩ ዕቃዎች  
 • ለጨረታ የሚቀርብ ማንኛውም ተወዳዳሪ ህጋዊ ፈቃድ ያለው ሆኖ ፈቃዱም በ2ዐ14 ዓ. ም. የታደሰ መሆን ይኖርበታል፡፡
 • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው ዝርዝር ዕቃዎች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ ይሁንና ከእያንዳንዱ የዕቃ አይነት በከፊል ነጥሎ መግዛት አይቻልም፡፡
 • ዕቃዎቹን ነሀሴ 26 ! 27 እና ነሀሰ? 30 ቀን 2ዐ14 ዓ. ም. ከጠዋቱ 2፡3ዐ ›ና 5፡30 ብቻ ሰነድ መግዛትና ዕቃዎቹን ለማየት ይቻላላል ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በፊትም ሆነ ቦ‰L የሚመጣን ተጫራች የማናሰተናግድ መሆኑን በአክብሮት ›ንገልፃለን፡:
 • ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የ›ያንዳንዱን ዕቃ ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ጳጉሜን 1 ›ና 2 ቀን 2014 ዓ. ም. በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 ›ስከ 6፡00 ሰዓት ›ና ከሰዓት ከ7፡30 ›ስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ ሒልተን አዲስ አበባ ፋይናንሽያል ኮንትሮለር ቢሮ ማሰገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃ 1ዐ% /አስር በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ / በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒ.ኦ./ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲ.ፒ.ኦ. ያልቀረበበት ›ና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሌለው የጨረz ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም/ከጨረታው ውጭ ይሆናል/፡፡
 • ጨረzው ጳጉሜን 4 ቀን 2ዐ14 ዓ.ም. ከጠዋቱ በአራት ሰዓት ተኩል (4፡30) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ሒልተን የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አሸናፊዎችን ካሳወቅን ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ከፍለው ዕቃውን በሙሉ ማንሳት አለባቸው፡፡

ሒልተን አዲስ አበባ