የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚዉል የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

Ethiopian-railways-corporation-Addis-Ababa-logo-3

Overview

  • Category : Textiles/ Fabrics & Wearing
  • Posted Date : 09/24/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/24/2022

Description

  የጨረታ ማስታወቂያ

ቀን  15 ⁄1/⁄2015: 25\8\2018

 የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት  ድርጅት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚዉል የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

ተ/ቁ የግዥ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ ፒ.ኦ ምርመራ
2 የደንብ ልብስ  50000 ( አምሳ  ሽ) ብር  
  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማቅርብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ፡፤
  2. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 200( ሁለት መቶ ) በመክፍል ዘወተር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘዉ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የመጫራቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት  14/2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖር  አገልግሎት ድርጅት  ግዥ ክፍል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታዉ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ   ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት  ድርጅት መሰብሰቢያ አዳራሽ የሚከፈት  ይሆናል፡፡
  5. ከተጠቀሰዉ ቀን እና  ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ  ተቀባይነት አይኖረዉም ፡፡
  6. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖረት ቢሮ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት  ድርጅት