የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Pipes & Tubes
- Phone Number : 0114652294
- Source : Reporter
- Posted Date : 06/01/2021
- Closing Date : 06/22/2021
Description
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 6/2ዐ13
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- Supply and installation of HDPE Pipes & Fittings (OD 180mm, PN10) including civil works at Akaki Branch borehole for Raw water transmission main line system፣
- ኤን ፒ አር ተሽከርካሪ ቻንሲ ላይ ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል የማስገንባት ሥራ አገልግሎት ግዥ፣
በዚህም መሠረት ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- የማይመለስ ብር 5ዐ /አምሳ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ ገቢ በማድረግ ወይም በሌላ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
- ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11- 4 – 65 22 94 /ዐ11 4 66 75 ዐ1 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት