የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 01/28/2023
- Closing Date : 02/17/2023
- Phone Number : 0114660751
- Source : Reporter
Description
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2015
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
- የሲስተም ማሻሻያ ሥራዎች/Integrated Management Information System/ERP/፣
- የአሻራ ማሽን፣ የተለያዩ የኮምፒተር መለዋወጫዎች እና የፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫዎች፣
- የወንዶች ቆዳ ጫማ፣ የተለያየ አይነት የልብስ ቁልፎች እና ሌሎችም፣
- የውሃ ፓምኘ፣ ፓምኘ ለጨው መሣቢያ፣ ሪንግ ፓምኘ/የውሃ ፓምኘ/ እና ኮንቴይነር ጋሪ፣
- የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የቴክኒክ መገልገያ ዕቃዎች ስካፍፎልዲንግ እና ሌሎች፣
- Semi-Automated Chemistry Machine፣
- የላውንደሪ ማሽን ጥገና እና የበረዶ ቤት ጥገና፣
ማንኛውም ተጫራች፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
- የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣
- ጨረታው የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት የሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ11 4 66 75 ዐ1 መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት