የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት Elevation Disinfection Building/ እና መቆጣጠሪያ ክፍል ግንባታ /Construction of Control room/ ሙሉ የግንባታ ዕቃ አቅርበው የግንባታ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
Overview
- Category : Construction Service & Maintenance
- Posted Date : 04/21/2021
- Phone Number : 0114667501
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/30/2021
Description
ለአቃቂ ቅንጫፍ ቄራ የከርሰ ምድር ውሃ የውሃ ማከሚያ ታንከር ማስቀመጫ ግንባታ/Elevation Disinfection Building/ እና መቆጣጠሪያ ክፍል ግንባታ /Construction of Control room/ ሙሉ የግንባታ ዕቃ አቅርበው የግንባታ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለአቃቂ ቅንጫፍ ቄራ የከርሰ ምድር ውሃ የውሃ ማከሚያ ታንከር ማስቀመጫግንባታ /Elevation Disinfection Building/ እና መቆጣጠሪያ ክፍል ግንባታ /Construction of Control room/ ሙሉ የግንባታ ዕቃ አቅርበው ግንባታ የሚያከናውኑ ኮንትራክተሮችን በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች ፡-
- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊ ና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው፡፡
- የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥ ና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣
- የጨረታ ሰነዶች ና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባትአለበት፣
- ጨረታው ሚያዚያ 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በስልክ ቁጥር ዐ11-4-65 22 94 /ዐ11 4 66 75 ዐ1
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት