የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Printing & Publishing Service
 • Posted Date : 08/31/2022
 • Phone Number : 011867224
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 09/09/2022

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡

 1. የማህበሩ የአባላት መታወቂያና የወንድ ተባባሪ አባላት፡- በቁጥር
 2. የአባላት የገቢ ማሰባሰቢያ ደረሰኝ ፡- በቁጥር
 3. የወጪና የገቢ ማዘዣ፡- በቁጥር
 4. ባነር፡- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡- በካሬ
 5. ብሮሸር፡- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡- በቁጥር
 6. ፖስት ካርድ፤- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡- በቁጥር
 7. ቢልቦርድ፤- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡-
 8. መፅሄት፤- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡- በቁጥር
 9. ቲሸርት፡- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡- በቁጥር
 10. ሮል አፕ፤- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡- በካሬ
 11. ሰርትፍኬት፤- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት ፡- በቁጥር
 12. ማህተም፤- በትእዛዝ በሚፈለግበት ወቅት፡- በቁጥር
 13. የሰራተኛ መታወቂያና የደረት ባጅ፤- በሚፈለግበት ወቅት፡-ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ተጫራጮች ከነሃሴ 23/2014 ዓ.ም. እስከ ጳጉሜ 2/2014 የጨረታ ሰነዱ ብር 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ያንዱን ዋጋ በታሸገ ፖስታ ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ሰነዱን ስትገዙ የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ብር 1000.00 ብር/ አንድ ሺ ብር/ ማስያዝ ይኖርባችኋል፡

ጨረታው የሚከፈተው ተጫራጮች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኤግዚቢሽን ጀርባ ከሚገኘው የማህበሩ ቢሮ ጳጉሜ 3/2014 ዓ.ም. ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታ የማይገደድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ

ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ቤት ቁጥር 521

ስልክ ቁጥር 011867224

አዲስ አበባ ሴቶች ማህበር