የኢትዩጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የ2014ዓ.ም. የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 07/30/2022
  • Phone Number : 0116623545
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/12/2022

Description

የኢትዩጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር

ETHIOPIAN PULSES OILSEEDS AND SPICES PROCESSORS EXPORTERS ASSOCIATION

የሂሣብ ምርመራ ጨረ ማስወቂ

የኢትዩጵያ ጥራጥሬ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር የ2014ዓ.ም.  የፋይናንስ ክንውን የሂሣብ ምርመራ ለማከናወን ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት የሂሣብ ምርመራውን ለማከናወን በሂሣብ ምርመራ መስክ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣ የዓመቱን ግብር ለመክፈላችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ የጨረታ ሰነዶቻችሁን እስከ ነሐሴ 03 ቀን 2014 .. 11፡00 ሠአት ድረስ ብቻ ለጽ/ቤቱ ገቢ እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡

አድራሻ፡አክሱም ሆቴል አጠገብ፣ ርብቃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 703፤ አዲስ አበባ፤

ስልክ ቁጥር፡- 0116623545 ወይንም 0118639882

የማበሩ /ቤት