የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለ2022/23 የበጀት ዓመት የተለያዩ የህትመት ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Bank Related
- Posted Date : 03/01/2023
- Closing Date : 03/20/2023
- Phone Number : 0111578088
- Source : Reporter
Description
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለ2022/23 የበጀት ዓመት የተለያዩ የህትመት ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ | የግዥውዓይነት | የጨረታሣጥንየሚታሸግበትቀንናሰዓት | ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት | የግዥ መለያ ቁጥር |
1 | የህትመትግዥ | መጋቢት 07 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00ሰዓት | መጋቢት 07 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:05 ሰዓት | REDBE/NCB/PR/003/2022/23 |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
ተ.ቁ | ዝርዝር | yÚ[ታ TeŸu]Á SÖN uw` |
1 | ቡክሌት (መጽሐፍአከል) /በተለያዩመጠን | 20,000.00 በ.ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ህጋዊ ከሆነ ባንክ |
2 | ብሮሸር /በተለያዩመጠን | |
3 | ቢዝነስ ካርድ | |
4 | የደረት ባጅ ከነማንጠልጠያው | |
5 | ፖስተር | |
6 | ተለጣፊ ማስታወቂያዎች (ስቲከር) | |
7 | የወረቀት ቦርሳ (ፔፐርባግ) ከነክር ማንጠልጠያው | |
8 | ባነር (Roll-up, Backwall, Event Banners) |
ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶችንያቀርባሉ፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድፈቃድ
- የግብር ከፋይ መለያቁጥር /T.I.N/
- የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቹ የግብር ግዴታ የተወጣ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ የጽሁፍ ማስረጃ (ጊዜውያላላፈበትመሆንይኖርበታል)
- የተ.እ.ታክስ /VAT/ ሰርተፊኬት
- የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት
- የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገባበት ፎርማት ተሞልቶ የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት
- ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር/ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ/ ታወር ሁለት በባንኩ እግረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈጽመው በባንኩ ታወር ሶስት 1ኛ ፎቅ ከግዥ ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች መሸጥ የሚጀምረው ጨረታ አየርላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ከየካቲት 20 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ነው፡፡
- ተጨራቸቾች ጥያቄ ካላቸው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ማሳወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰምበታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በሰንጠረዥ እስከተገለፀው ቀን እና ሰዓት ድረስ በባንኩ ታወር ሁለት መግቢያ ላይለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ኦሪጂናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ባንኩ ባቀረበው ናሙና ጥራት መሠረት የህትመት ግዥውን ገቢ ካለደረገ ባንኩ ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ በመሆኑ ተጫራቾች ይህንን ከግንዛቤ አስገብተው ናሙናዎችን ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፈትመመልከትይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
ስልክ፡ +251111578088