የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውንና ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 10/23/2022
- Phone Number : 0115522469
- Source : Reporter
- Closing Date : 12/01/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፣ በአዳማ ከተማ ቀበሌ 05 ውስጥ ከሚገኘው ኤልሲ አዲስ ኢንዱስትሪያል ዲቨሎፕመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውንና ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ. ቁ |
የንብረት
ዝርዝር |
ብዛት
(በቁጥር) |
የንብረቱ መግለጫ | የሃራጁ መነሻ
ዋጋ (በብር) |
የሃራጁ
ደረጃ |
የሃራጁ ቀንና
ሠዓት |
1 | ጫኚ( Backhoe Loader) | 1 | ሞዴል 3CX ፣ ሠሌዳ ቁጥር ሥከ-LD-0760፣ ሞተር ቁጥር
5B320/ 40064U3287807፣ ሻንሲ ቁ.፣JCB3CX4TC81336179 |
16,354,556.25 | አንደኛ | ሕዳር 21 ቀን 2015
ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 |
2 | የጭነት
|
1 | ሞዴል 3848 ፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-65757 ET ፣
ሻንሲ ቁ.፣ WDB9341614K83157 |
|||
3 | የጭነት | 1 | ሞዴል 6438E ፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-42286 ET ፣
ሞተር ቁጥር 099478፣ሻንሲ ቁ.፣ ZCNH864387P542260 |
|||
4 | የጭነት | 1 | ሞዴል 190E31 ፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-47786 ET ፣ ሞተር ቁጥር 821022V*802፣ሻንሲ ቁ.፣ WJMB1VNS00C119259 | |||
5 | የጭነት | 1 | ሞዴል 160-17፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-42294 ET ፣ ሞተር ቁጥር
467535፣ሻንሲ ቁ.፣ WJMA3GMS009024142 |
|||
6 | ድርብ ተግባር | 1 | ሞዴል TTC-AD2-M50፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-21379 OR ፣ሞተር
ቁጥር 4D56BM2379፣ሻንሲ ቁ.፣ MMBJNKB409D036263 |
|||
7 | ድርብ ተግባር | 1 | ሞዴል TGN161-PRMDKU ፣ሠሌዳ ቁጥር 3-47790 ET፣ ሞተር
ቁጥር 2TR-6989399፣ሻንሲ ቁ.፣ MROEX1968B3076902 |
|||
8 | የጭነት
|
1 | ሞዴል 33-373DFT ፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-65755 ET ፣
ሻንሲ ቁ.፣ WMAT482179M237057 |
|||
9 | የጭነት
|
1 | ሞዴል 3031፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-47788 ET ፣ ሻንሲ ቁ.፣ NMB3733855028002 | |||
10 | ተሳቢ | 1 | ሠሌዳ ቁጥር 3-08833 ET ፣
ሻንሲ ቁ.፣ NP902400913025218 |
|||
11 | የጭነት
|
1 | ሞዴል 3031፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-47787ET፣
ሻንሲ ቁ.፣ NME37133855013287 |
|||
12 | የጭነት
|
1 | ሞዴል 6438E ፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-42287 ET ፣ ሞተር ቁጥር
096921፣ሻንሲ ቁ.፣ ZCNH864387P542258 |
|||
13 | ተሳቢ | 1 | ሞዴል DEGUL ፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-16012 ET ፣
ሻንሲ ቁ.፣ NP9AT311NAE302501 |
|||
14 | ሮለር ኮምፓክት | 1 | ሞዴል CA25S ፣ ሠሌዳ ቁጥር ሥከ-CM-0649፣
ሞተር ቁጥር 9705065፣ ሻንሲ ቁ.፣ 98167 |
|||
15 | ተሳቢ | 1 | ሠሌዳ ቁጥር 3-16011 ET ፣
ሻንሲ ቁ.፣ NP9AT31WAE3025014 |
|||
16 | ጫኚ(loader) | 1 | ሞዴል 966H ፣ ሠሌዳ ቁጥር ሥከ-LD-1017፣ሞተር ቁጥር
RSX04618፣ሻንሲ ቁ.፣ CAT0966HCA6D00552 |
|||
17 | የጭነት | 1 | ሞዴል 370 ፣ ሠሌዳ ቁጥር 3-47784 ET
፣ ሻንሲ ቁ.፣ VF633kKVC0SE102909 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 25 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፤
- ባንኩ ለሽያጭ ያቀረባቸውን ተሽከርካሪዎች የሚሸጠው ሁሉንም ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ አንድላይ(በጅምላ) ሲሆን ሽያጩም ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ነው፤
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ በሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
- በሐራጁ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰንጠረዡ በተመለከተው ቀንና ሰዓት በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፤
- አሸናፊው የገዛውን ንብረት አሸናፊነቱ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አሥር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከቦታው ላይ ሙሉ በሙሉ ማንሳት አለበት፤
- 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ክፍያዎችን፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው ይከፍላል፤
- የተወሰኑት ተሸከርካሪዎች ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ በመሆናቸው አስፈላጊውን ቀረጥ ካለ ገዢው ይከፍላል ወይም ከቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ ስለመሆኑ የሚያሳይ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅበታል፤
- ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መ/ቤት ታወር ሁለት ሦስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኘሮጀክት ማገገሚያና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-552-24-69/011-524-53-73 ደውሎ ማግኘት ይቻላል፡፡ንብረቱ መጐብኘት የሚፈልጉም ካሉ ተሸከርካሪው ቆመው ካለበት የባንኩ ዋና መ/ቤት በመገኘት ከዳይሬክቶሬቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይቻላል፤
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ