የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የሥነምግባር ደንብ ለማዘጋጀት የወጣ ማስታወቂያ

Overview

  • Category : Legal Consultancy
  • Posted Date : 08/06/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 08/15/2022

Description

ማስታወቂያ

 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ምክር ቤት

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የሥነምግባር ደንብ ለማዘጋጀት የወጣ ማስታወቂያ፣

ደንቡን ለማዘጋጀት የሚወዳደሩ ሟሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • ቫትና ቲን ነበር ያላቸው
  • የድርጅታቸውን ፕሮፋይልና ደንቡን የሚሰሩ ሰራተኞች የጋዜጠኝነትና የህግ ዕውቀት ያላቸው መሆን አለበት

የጨረታ ዶክመንት አቀራረብ

  • ሁሉም ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንታችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ምክር ቤቱ ባዘጋጀው ቦታ ነሐሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ቀኑ 6፡30 ድረስ ማስገባት አለባቸው
  • ጨረታው የሚከፈተው በጨረታው ላይ የተሳተፉ ድርጅቶች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በምክር ቤቱ ጽ/ቤት ይሆናል፡፡ ምክር ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ ሊሰርዝ መብት አለው
  • ማንኛውም ተጫራች የደንቡን TOR መስቀል አደባባይ ፊት ለፊት ከሚገኘው ፊንፊኔ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ከሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላል፡፡