የኢትዮጵያ ሴቶች ፌደሬሽ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ቦታው ስሙ ጀሞ ቁጥር ሁለት የገበያ ማዕከል ላይ የሚገኝ ስፋቱ ከ1200 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ ካሬ ሜትር) በላይ የሆነ፤ ለማንኛውም ህጋዊ የንግድ ስራ አይነት (ለመኪና ኪራይ፣ለሬስቶራንት….ወዘተ) የሚሆን የገበያ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Womens-Federation-logo

Overview

  • Category : House & Building Rent
  • Posted Date : 10/03/2022
  • Phone Number : 0115573456
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 10/19/2022

Description

          ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፌደሬሽ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ቦታው ስሙ ጀሞ ቁጥር ሁለት ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ ባስገነባነው ጀሞ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ላይ የሚገኝ ስፋቱ ከ1200 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ ካሬ ሜትር) በላይ የሆነ፤ ለማንኛውም ህጋዊ የንግድ ስራ አይነት (ለመኪና ኪራይ፣ለሬስቶራንት….ወዘተ) የሚሆን የገበያ ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

1ኛ ተጫራቾች ለኪራይ በግልፅ ጨረታ የቀረበውን የገበያ ቦታ በአካል በቦታው ላይ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡

2ኛ ለተጫራቾች ለኪራይ የቀረበው የገበያ ቦታ የኪራይ መነሻ ዋጋ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) ነው፡፡

3ኛ ተጫራቾች ዋጋ በሚያቀርቡበት የጨረታ ሰነዳቸው ውስጥ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ኖሯቸው የሚሰሩትን ስራ ቴክኒካል ፕሮፖዛል እንዲሁም በወር የሚከፍሉትን የኪራይ ዋጋ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ለኢትዮጵያ ሴቶች ፌደሬሽን ዋና ፅ/ቤት ቢሮ፣ቦሌ ወሎ ሰፈር ከቦሌ ማተሚያ ቤት ወረድ ብሎ ሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት አልታ ኮምፒውተር ያለበት ህንፃ ግራውንድ ላይ በመምጣት ማቅረብ አለባቸው፡፡

4ኛ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ይውላል

5ኛ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000(አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6ኛ ጨረታው አርብ ጥቅምት 9/2015 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7ኛ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ማሸነፉን ካወቀበት ጊዜ ጀምሮ ወዲያው ውል መዋዋል ይችላል፡፡

8ኛ ፌደሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ እና ማብራሪያ፡-

ስልክ ቁጥር 0115 57 34 56