የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ የቢሮ የእንጨት ውጤት እቃዎች ፣የህክምና መስጫ እቃዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የተለየዩ መጠን የላቸውን ድንኳኖችን አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Red-Cross-Society-logo-6

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 08/28/2021
  • Phone Number : 0115150608
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 09/03/2021

Description

ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

     የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች፣ የቢሮ የእንጨት ውጤት እቃዎች ፣የህክምና መስጫ እቃዎች ፣የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣የኮምፖውተር እቃዎች የተለየዩ ከብረት እና ከእንጨት ውጤት የተሰሩ ቁሳቁሶችን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ያገለገሉ የመኪና ጐማዎችን ቁርጥራጭ ብረቶችን ያገለገሉ የተለየዩ መጠን የላቸውን ድንኳኖችን አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን ፖሊስ ሆስፒታል ጀርባ ከሚገኘው ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከግዥ ክፍል በብር አንድ መቶ /1ዐዐ.ዐዐ/ በመግዛትና እቃዎቹን ፖሊስ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው የማኀበሩ ጽ/ቤት በመጎብኘት የጨረታ ሰነዳችሁን ባሉት 5 የሥራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታ ያቀረቡት ጠቅላላ፣ ዋጋ 2% /ሁለት በመቶ/ CPO ERCS Addis Ababa Branch በሚል አያይዘው በማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው በ5ኛ ቀን በ8፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ በ8፡3ዐ ፖሊስ ሆስፒታል ጀርባ በሚገኘው የማኀበሩ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ስልክ በመደወል ማግኘተ የሚተሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማኀበሩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ

ስልክ ዐ11515 ዐ6 ዐ8

ፖስታ ሳጥን

አዲስ አበባ