የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Red-Cross-Society-logo-1

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 01/16/2023
  • Phone Number : 0911152693
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 01/26/2023

Description

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር

የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን ሠነድ ከጥር 8 ቀን 2015 እስከ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል በመምጣት ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 – 4፡30 ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን፣ የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡35 በማዕከሉ ግቢ ይከፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0911152693/0114421130/0114407460 ላይ መደወል ይቻላል፡፡

ማዕከሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡