የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፉ ለሚያደርገው መዋቅራዊ ሽግግር አይነተኛ ሚናና አስተዋጽኦ የግለሰቦችና የተቁዋማት ተሳትፎ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዝ በመሆኑ በቆዳ ሴክተር በዲዛይንና በስራ ፈጠራ እንዲሁም ፋሽን ሾውን ጨምሮ ክህሎት ያላቸውን ባለውያዎች ለማወዳደር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
Overview
- Category : Leather Products
- Posted Date : 12/24/2022
- Phone Number : 0115156144
- Source : Reporter
- Closing Date : 12/30/2022
Description
ኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበር
የ13ኛው ዙር የመላው አፍሪካ አለም ዓቀፍ የቆዳ ንግድ ትርኢት/AALF2023/ ከ 16-18 Februery, 2023 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚያካሄደው በቆዳ ላይ በዲዛይንና በስራ ፈጠራ እንዲሁም ፋሽን ሾውን ጨምሮ ክህሎት ያላቸውን ባለውያዎችና ድርጅቶች እንዲወዳደሩ ጥሪ ማስተላለፍን ይመለከታል፡:
የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፉ ለሚያደርገው መዋቅራዊ ሽግግር አይነተኛ ሚናና አስተዋጽኦ የግለሰቦችና የተቁዋማት ተሳትፎ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዝ በመሆኑ በቆዳ ሴክተር በዲዛይንና በስራ ፈጠራ እንዲሁም ፋሽን ሾውን ጨምሮ ክህሎት ያላቸውን ባለውያዎች ለማወዳደር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
በዚህም መሰረት፡–፡
1ኛ/ በፋሽንና ዲዛይን የዲዛይን የፈጠራ ስራ በማሳየት ለመወዳደር የምትፈልጉ፡–
2ኛ/ በዘርፉ የግብዓት ኬሚካልና ሌሎች እቃዎችን እንዲሁም ማሽነሪ የተለያዩ መሳርያዎች ችግር ፈቺ አሰራሮችን በተጨባጭ የሰራ ግለሰብ ወይም ተቋም፡–
3ኛ/ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ፋሽን ሾው /የቆዳ አልባሳት፣ ቦርሳና ጫማ/ መሰረት ያደረገ የፋሽን ትርኢት በንግድ ትርኢቱ የሚቀርብ ሲሆን በመሆኑም ስራውን ለመስራት ችሎታውና ልምዱ ያላችሁ ድርጅቶች በተራ ቁጥር 3 ለተገለጸው ማህበሩ ባዘጋጀው የጨረታታሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከላይ በተገለጸው በቁጥር 1 እና 2 መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ የምትወዳደሩበትን ዘርፍ በመምረጥ በግልጽ በደብዳቤ በማህበሩ ቢሮ በማስገባት ወይም በኢሜል በመላክ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ተከታታይ ቀናት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡:
የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪዎች ማህበር
Address: Meskel Adebabay
Anbessa Building 6th Floor, Office No. 6A
E-mail:- [email protected]
Tel +251+115156144, + 251+115508935