የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለአባል ሠራተኞቹ መታወቂያ እና የቁልፍ መያዥያ ለመስጠት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዲድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 01/04/2023
- Source : Reporter
- Closing Date : 01/13/2023
Description
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ለአባል ሠራተኞቹ መታወቂያ እና የቁልፍ መያዥያ ለመስጠት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቁሳቁስ በጨረታ አወዲድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታዉ ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ
ቁ | የዕቃው ዓይነት | ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና
በሲፒኦ ወይንም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና (ብር) |
ሎት–1 | የቁልፍ መያዣ ቢድ 01/2015 | ||
1 | የቁልፍ መያዣ | 40,000 | 30,000 |
ሎት–2 | ለመታወቂያ ህትመት ቁሳቁስ ቢድ 02/2015 | ||
1 | Printer Ribbon 6–panel (YMCKOK) Full-Colour Ribbon with two
Resin Black Panels and clear overlay Panel (500 Images/Roll) |
40 |
30,000 |
2 | CR-80edge-to-edge (3.36″Lx2.11″W/85.3mmLx53.7mmW)-
200pcs/one pack card- |
40,000 | |
3 | Fargo printer Over laminate | 80 |
1.የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ዉስጥ የተመዘገቡበትን ፣ከመንግስት ግብር እዳ ነጻ መሆናቸዉን ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ሰርትፍኬት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- 2. ተጫራጮች የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ/ ለእያንዲንደ ሰነድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በተከፈተዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር አካዉንት ቁጥር 1000176238287 በመክፈል የጨረታ ሰነደን ከ ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡00-10፡30 መዉሰድ ይችላሉ፡፡
3.ተጫራቶች ለእያንዳንዱ የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ስም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4.ተጫራጮች የሚወዳደሩበትን የቴክኒክ እና ፋይናንስ ሰነዶቻቸዉን ለያይተዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5.ተጫራቾች ሰነደ ላይ በተጠቀሰዉ የፋላጎት መግለጫ ዝርዝር መሰረት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6.የመታወቂያ ህትመት ቁሳቁስ ግዥ ጨረታ ጥር 09 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡ እንዲሁም የቁልፍ መያዣ ግዥ ጨረታ ጥር 09 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- 7. የመታወቂያ ህትመት ቁሳቁስ የሚያስፈልገዉ ለ HID FARGO ®DTC 4500 e ID card printer ነዉ፡፡
8.ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
አድራሻ፤- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት ወይም (ፊንፊኔ ቅርንጫፍ) ጀርባ ወደ ስታዲየም በሚወስደዉ መንገድ ላይ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር ቢሮ ነዉ፡፡ ተጫራጮች ስለጨረታዎቹ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በአጭር ስልክ ቁጥር፤ 8679 መጠየቅ ይችላሉ፡፡