የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 10/05/2022
 • Phone Number : 0115574646
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 10/20/2022

Description

      የሐራጅ ማስታወቂያ 

የኢትዮጵያ  ንግድ  ባንክ  በአዋጅ  ቁጥር 1147/2011  በተሰጠው  ስልጣን  መሰረት  ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

 

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ

ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

 

የሐራጅ መነሻ

ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት  

መግለጫ

የተሽከርካሪው አይነት የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻሲ/ሴሪያል ቁጥር ሞዴል የሥሪት ዘመን

እ.ኤ.አ

 
1. ዛምራ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪዉ

 

 

ክሬን  (ልዩ ተንቀሳቃሽ) ኢት 03-82131

 

 

WP6.240*6P15

E005939*

L5E5H3D23FA037631 ZOOMLION 2015

 

 

3,763,800.00

 

 

11/02/2015

3:00-4:00 ጠዋት

 
2. አቶ ኪሮስ በርሄ

 

ተበዳሪዉ

 

AGROLUX TRACTOR 92 HP AA-ልዩ .ተ01-654 1000.4WTI*16164* AG95E1WVT17190 AGROLUX95DTEI 2012 815,100.00 11/02/2015

4:00-5:00 ጠዋት

ከቀረጥ ነፃ
3. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MIX CONCRET BATCHING PLANT ሥከ-CMM-0083 2250 KG የመጫን አቅም ያለው 901000 CIFA MOOVE604 2016 4,927,230.00 11/02/2015

5:00-6:00 ጠዋት

ከቀረጥ ነፃ
4.  

የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ

 

 

 

ተበዳሪዉ MOBILE/PORTABLE CRUSHING PLANT (primary with jaw crusher) ሥከ-CS-0552 ­­­­­­­jaw crusher model: PE 600*900

Impact crusher model: PE 1214

 

S122021 —- 2012

 

 

8,286,300.00

 

 

 

 

11/02/2015

7:00-8:00 ከሰዓት

ከቀረጥ ነፃ
5. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ TATA DAEWOO DUMP TRUCK 03-51931 ኢ.ት —– KL3K6D6FICK000945 K6D6F 2012 683,846.10

 

11/02/2015

8፡00-9፡00

ከሰዓ

ከቀረጥ ነፃ
6. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ TATA DAEWOO DUMP TRUCK 03-51938 ኢ.ት —– KL3K6D6FICK000945 K6D6F 2011 683,846.10 11/02/2015

9፡00-10፡00 ከሰዓት

ከቀረጥ ነፃ
7. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ TATA DAEWOO DUMP TRUCK 03-51942 ኢ.ት DE12TI-108533 KL3K6D6FICK000961 K6D6F 2012 943,236.00 14/02/2015

3፡00-4፡00

ጠዋት

ከቀረጥ ነፃ
8. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ TATA DAEWOO WATER SPRINKLER 03-62759 ኢ.ት ——— KL3K7C6FIDK001853 K7D6F 2013 957,125.00 14/02/2015 4፡00-5፡00   ጠዋት ከቀረጥ ነፃ
9. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ TOYOTA HILUX DOUBLE CAB PICKUP 03-A40417 አ.አ ———– AHTFR29G407040586 KUN25L-PRMSHW 2013 535,425.00 14/02/2015

5፡00-6፡00 ጠዋት

 

ቀረጥ የተከፈለ
10. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ CHAIN EXCAVTOR CATERPILAR ሥከ-EX-0612 THX 35700 CATO336 DHM4T01393 336D LME 2011 3,844,800.00 14/02/2015

7፡00-8፡00 ከሰዓት

 

ከቀረጥ ነፃ
11. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER LUTONG ሥከ-GR-0553 6CTA8.3 87756734 214 PY220-C2 2012 2,789,640.00 14/02/2015

8፡00-9፡00 ከሰዓት

 

ከቀረጥ ነፃ
12. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER CATERPILAR ሥከ-GR-0554 87756744 216 PY220-C2 2012 2,231,712.00 15/02/2015

3፡00-4፡00 ጠዋት

ከቀረጥ ነፃ
13. የማነ ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER CATERPILAR ሥከ-GR-0555 87756747 219 PY220-C2 2012 2,510,676.00 15/02/2015

4፡00-5፡00 ጠዋት

ከቀረጥ ነፃ
14. የማነ  ግርማይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ተበዳሪዉ MOTOR GRADER CATERPILAR ሥከ-GR-0556 87756740 215 PY220-C2 2012 1,952,748.00 15/02/2015

5፡00-6፡00 ጠዋት

ከቀረጥ ነፃ

በ መ   ሆ  ኑ ም፡-

 1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25%) በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
 2. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
 1. ሐራጁ ልደታ ከፍትኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ የባንኩ ህግ ክፍል ይከናወናል፡፡
 2. የጨረታ አሽናፊ በህግ አግባብ ለንብረቶቹ መከፈል ያለበትን ቀረጥ እና በሽያጩ ገንዘብ ላይ የሚታሰብ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 3. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች  ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አጠገብ በሚገኘው የባንኩ የተሽከርካሪዎች

ማቆያ በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡

 1. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
 2. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡