የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 10/15/2022
- Phone Number : 0115574646
- Source : Reporter
- Closing Date : 11/19/2022
Description
“የሐራጅ ማስታወቂያ”
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም | ቅርንጫፍ | የንብረት
አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||
አድራሻ | የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ
ቁጥር
|
የይዞታው
ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት | ||||||
1 | አቶ ተወልደ ግደይ
( አዲስ ኬብል) |
ሲ.ኤም.ሲ | ተበዳሪው | በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ | G/M/G/K/L/I/178/2003፣ B/M/G/K/L/I/83/2002 እና B/M/G/K/L/54/2002 | በአጠቃላይ 27000
|
ለፋብሪካ እና ለማከማቻ (Store) አገልገሎት የሚውሉ ግንባታዎች እንዲሁም የተለያዩ የኤሌትሪክ ሽቦ እና የኤሌትሪክ ገመድ ማምርቻ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cable Manufactuing machiney) |
878,505,917.36
|
08/03/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ከጠዋት |
2 | ኤዲ ስቴለር ፉድስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ED Stelar Foods PLC) | አዲስ ከተማ | ተበዳሪው | በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንዳፋ-በኬ ከተማ | 236/408/2005
|
5000 | ለቢሮ አገልግሎት የሚውል G+2 ህንጻ፣ የምግብ ማምረቻ፣ ለመጋዘን እና ለሌሎች አገልግሎቶች የሚውሉ ግንባታዎች ያሉት እንዲሁም የስጋ ምግቦች ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች (Meat Food Processing Machineries) | 114,990,037.92 | 08/03/2015
ዓ.ም 4፡00-5፡00 ከጠዋት |
3 | አዲስ አበባ ቆዳ አክሲዮን ማህበር | አባኮራን | ተበዳሪዉ | ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 15 (የቀድሞ ወረዳ 25 ቀበሌ 16) | 36077
|
57657 | የፋብሪካ ህንጻ እና ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ ግንባታዎች ያለበት እንዲሁም የቆዳ ፋብሪካ ማሽነሪዎች | 112,817,711.32 | 08/03/2015
ዓ.ም 5፡00-6፡00 ከጠዋት |
4 | አዲስ አበባ ቆዳ አክሲዮን ማህበር | አባኮራን | ተበዳሪዉ | አዲስ አበባ ከተማ፣ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 15/16 (ወረዳ 14) | ሊዝ/ድ/215/19989/00
|
2003 | ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ያረፈበት ይዞታ | 27,941,552.22 | 08/3/2015
ዓ.ም 7፡00-8፡00 ከሰዓት |
5 | ገንዳ ዉሃ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ባህር ዳር | ሎያል ጥረት የጥጥ እርሻና መዳመጫ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ሰሜን ጎንደር ዞን፣መተማ ወረዳ፣ገንዳ ዉሃ ከተማ ፣ 02 ቀበሌ | ሎ=0096/2004 | 52500 | ለጥጥ መዳመጫ አገልግሎት የሚዉል ፋብሪካ እና የጥጥ መዳመጫ ማሽነሪዎች | 59,365,391.45 | 09/03/2015
ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
6 | ሸኩዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ማህተመ ጋንዲ | አቶ ሞላልኝ መኩሪያው | ሰሜን ጎንደር፣ መተማ ወረዳ፣ገንዳ ዉሃ ከተማ፣ 02 ቀበሌ | ሞ=1077/2007 | 5000 | ለመጋዘን እና ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያለው | 10,704‚944.48 | 09/03/2015 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ከጠዋት |
7 | ወ/ሮ ሉባባ ከድር አሊ | መርካቶ ሞርጌጅና የግል ብድር | ተበዳሪዋ | የካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 (የካ አባዶ ሳይት 13፣ የህንፃ ቁጥር B-556፣ የወለል ቁጥር 3ኛ፣ የቤት ቁጥር B-556/13) | የካ12/27435/08
|
106.46 | ባለ 3 መኝታ የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት |
359,214.49 |
09/03/2015
ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
በ መ ሆ ኑ ም፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛዉን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ለጨረታ ከቀረበዉ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ (ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም) መሰረት በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- ሐራጁ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በ መደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡