የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 12/31/2022
- Phone Number : 0115574646
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/03/2023
Description
“የሐራጅ ማስታወቂያ”
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም | ቅርንጫፍ | የንብረት
አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||
አድራሻ | የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ
ቁጥር |
የይዞታው
ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት | ||||||
1. | ኤ.ቲ.ጂ ዲዛይነሮች እና አማካሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር | አንድነት | ተበዳሪዉ | አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 | AA000060301341 | 281 |
ቅይጥ (ለንግድ አገልግሎት የሚዉል ህንፃ) |
54,583,678.93 | 23/05/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
2. | አቶ አንተነህ አዲሱ
|
ሚዛን ተፈሪ |
ተበዳሪዉ
|
ሚዛን ተፈሪ ከተማ ዕድገት ቀበሌ | 251/06 | 864
|
ለሆቴል እና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚዉል ህንጻ | 54,718,026.80 | 23/05/2015 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
3. | ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ማህተበ ጋንድ | አቶ ሞላልኝ መኩሪያ | ሰሜን ጎንደር፣ ገንዳ ዉሃ ከተማ፣ ቀበሌ 02 |
90-1077/2007 |
5000 | የንግድ ድርጅት ለመጋዘን እና ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ህንጻ | 10,704‚944.48 | 23/05/2015 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
4. | አቶ አደላ ኡታላ | ፉራ | ተበዳሪው | ሲዳማ ዞን አሮርሳ ወረዳ ወሌ ኃንጋሳ ቀበሌ ጌነት መንደር | 056 | 2.5 ሄክታር | የቡና ማቀነባበሪያ ሳይት ከእነ ማሽነሪዉ | 3,547,172.62 | 23/05/2015 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት |
5. |
አቶ አክሊሉ አሰፋ |
ፉራ | ተበዳሪው |
ሃዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ንዑስ ቀበሉ 2/07 |
19084
|
200
|
በሊዝ የተያዘ መኖሪያ ቤት | 1,670,291.17 | 23/05/2015 ዓ.ም 9፡00-10፡00 ከሰዓት |
6. | አቶ ጥላሁን ተፈራ | ዲላ | ተበዳሪዉ | ዲላ ከተማ | 8660/2006 | 699.6 | ለቢሮ(ለንግድ) አገልግሎት የሚዉል ቤት | 1‚304‚521.98 | 24/05/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
7. | አቶ ጥላሁን ተፈራ | ዲላ | መሰረት ወርቁ | ዲላ ከተማ | 3213/2001 | 200 | ለመኖሪያ | 801,167.68 | 24/05/2015 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
8. | አቶ ጌታቸው ኤዴማ | ገብርኤል ሰፈር | ተበዳሪው | ሀዋሳ ከተማ፣ መነሀሪያ ክ/ከተማ ጉዌ ቀበሌ | 22929
|
200 | ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት | 4,596,064.77 | 24/05/2015 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛዉን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ሐራጁ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት (ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት) መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ
ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡