የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 01/14/2023
- Phone Number : 0115574646
- Source : Reporter
- Closing Date : 02/16/2023
Description
“የሐራጅ ማስታወቂያ”
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም | ቅርንጫፍ | የንብረት
አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) | ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት | |||
አድራሻ | የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ
ቁጥር |
የይዞታው
ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት | ||||||
1. | ካልሜ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | አዲስ
አበባ |
በሰሜን ጎንደር መስተዳደር፣ ገንዳ ዉሃ ከተማ ቀበሌ 02 | ካ=105/2010 | 10000 | የፋብሪካ ህንፃ ያረፈበት ይዞታ እና የጥጥ ፍሬ ዘይት ማጣሪያ (ፋበሪካ ከነ ማሽነሪዎች) | 49,561,477.24 | 07/06/2015 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
2. | ካልሜ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ተበዳሪዉ | አዲስ
አበባ |
በሰሜን ጎንደር መስተዳደር፣ ገንዳ ዉሃ ከተማ ቀበሌ 02 | ካ=105/2009 | 6500 | ለመጋዘን ወይም ለፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል ግንባታ ያለዉ | 24,110,434.89 | 07/06/2015 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
3. |
ካሌ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ሸበሌ | ተበዳሪው | ሸበሌ ዞን ሶማሌ ክልል አዳዲሌ ወረዳ | X/M/D/C/28/746/2010 | 500 ሄክታር
|
የእርሻ መሬት እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 30,256,174.20 | 07/06/2015 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
4. | አቶ ካይሳይ ተስፋይ ብሩ | ሸበሌ | ተበዳሪው | የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣ ሸበሌ ዞን ፣አዳድሌ ወረዳ አስተዳደር | X/M/D/C/28/373 | 1000 ሄክታር | የእርሻ መሬት ይዞታ እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 8,693,733.29 | 07/06/2015 ዓ.ም
8፡00-9፡00 ከሰዓት |
5. | አቶ አብረሃ አባይ ወ/ስላሴ | ሸበሌ | ተበዳሪው | የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣ ሸበሌ ዞን ፣አዳድሌ ወረዳ አስተዳደር | X/M/D/C/28/375 | 1000 ሄክታር | የእርሻ መሬት ይዞታ እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 16,630,770.02 | 07/06/2015 ዓ.ም
9፡00-10፡00 ከሰዓት |
6. | መሀመድ ሁመድ ያየ | ዲቼቶ | ተበዳሪዉ | ኮምቦልቻከተማ ቀበሌ 04 | 3190/ሊዝ/ኮ/ቴ/አገ/404/2003 | 1,312.00 | ለንግድ አገልጋሎት የሚውል Gተ4 ህንፃ እና ቪላ ያለው ይዞታ | 60,621,286.25 | 08/06/2015 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
7. | ኤች.እና.ኤ አግሪካልችራል ደቬሎፕመንት ኃ/የተ/ግ/ማህበር | ሸበሌ |
ተበዳሪዉ |
ሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ | X/M/D/C/28/75/08 | 500 | የእርሻ ይዞታ እና በላዩ ላይ ያለ የመስኖ ግንባታ | 16,632,796.86 | 08/06/2015 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
8. | አቶ ተምራት ታፈሰ ሀሚጦ | ፉራ | ተበዳሪዉ | ሲዳማ ክልል ዳዬ ከተማ ቀበሌ 03 | 422/99 | 336 | የመኖሪያ ቤት | 1,642,683.41 | 08/06/2015 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
9. | አቶ ተምራት ታፈሰ ሀሚጦ | ፉራ | ተበዳሪዉ | ሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ሂጠታ ቀበሌ | 000295/2001 | 250 | የመኖሪያ ቤት | 2,465,059.04 | 08/06/2015 ዓ.ም
8፡00-9፡00 ከሰዓት |
10. | አቶ ተምራት ታፈሰ ሀሚጦ | ፉራ | ተበዳሪዉ | ሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ | 87160 | 320 | የንግድ ቤት/Commercial Building | 1,079,407.60 | 08/06/2015 ዓ.ም
9፡00-10፡00 ከሰዓት |
11. | አቶ ተምራት ታፈሰ ሀሚጦ | ፉራ | ተበዳሪዉ | ሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ቲቴ ቀበሌ | 15729 | 200 | የመኖሪያ ቤት | 1,535,882.58 | 09/06/2015 ዓ.ም
3፡00-4፡00 ጠዋት |
12. | አቶ ተምራት ታፈሰ ሀሚጦ | ፉራ | አቶ ተምራት ታፈሰ እና ሰላማዊት ፍቃዱ | ሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ሂጠታ ቀበሌ | 14773 | 200 | የመኖሪያ ቤት | 1,355,764.22 | 09/06/2015 ዓ.ም
4፡00-5፡00 ጠዋት |
13. |
ገብረተንሳይ ገብረ እግዚአብሔር |
ሸበሌ |
ተበዳሪዉ | የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በሻሌ ዞን አዳዲሌ ወረዳ ቸሬ ቀበሌ | X/14/D/C/28/379 | 1000 ሔክታር | ለእርሻ አገልግሎት የለማ መሬት | 14,945,066.35 | 09/06/2015 ዓ.ም
5፡00-6፡00 ጠዋት |
14. |
ላፓልማ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ቂርቆስ ቀበሌ |
ተበዳሪዉ |
ሰንዳፋ ከተማ ቀበሌ 01 | 330/3532 | 2500
ካሬ ሜትር |
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን | 8,497,857.79 | 09/06/2015 ዓ.ም
8፡00-9፡00 ከሰዓት |
በመሆኑም፡
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛዉን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ሐራጅ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመገኘት (ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት) መጎብኘት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ
ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡