የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት የተሰጠ የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ
Overview
- Category : Announcement
- Source : Reporter
- Posted Date : 02/08/2023
- Closing Date : 02/08/2023
Description
ለአቶ እቁባይ ዮሃንስ ገብራይ
ለወ/ሮ ፀሐይ ተከስተ ፍስሃ
ባሉበት
በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት የተሰጠ የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ፤
አቶ ልመነዉ ፈለቀ ኢብራሂም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መገነኛ ቅርንጫፍ የወሰዱትን ብድር በዉሉ መሰረት ባለመክፈላቸዉ ለብድሩ በዋስትናነት የሰጡትን በስምዎ የተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ተሽጠዉ ለዕዳዉ መክፈያ እንዲዉሉ ተወስኗል፡፡
በመሆኑም ይህ ማስጠንቀቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ30 ቀናት ዉስጥ ተበዳሪዉ ብድሩን ከወሰዱበት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መገናኛ ቅርንጫፍ ቀርበዉ የሚፈለግባቸዉን ዕዳ ተሳስበዉ እንዲከፍሉ እያሳወቅን፤ በተጠቀሰዉ ጊዜ ዉስጥ እዳዉ ተጠቃሎ የማይከፈል ከሆነ ባንካችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሠጠዉ ስልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል በዋስትና የሰጡትን ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች በሐራጅ በመሸጥ ለእዳዉና ከሀራጁ ጋር ለተያያዙ ወጭዎች መክፈያ እንደሚያዉለዉ ያሳዉቃል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ